ሰላም እንዴት ቆያቹሁ ውድ #የኢትዮጵያ ልጆች
# ኢትዮጵያ ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ቸር ቸሩን ያሰማን አሜን!!
# የራስ መርዘን በሽታ ችግርና #መፍትሔውን ላካፍላችሁ ወደድኩ
☞የራስ መርዘን (Migraine Headache)
‹‹የራስ መርዘን›› በመባል የሚታወቀው በሽታ ከራስ ምታት የህመም አይነቶች አንዱ ነው፡፡
ይህ የጤና ችግር በብዙ አገሮች በብዛት የሚታይ ችግር ነው፡፡
በዘር የመተላለፍ እድሉም ከ40 እስከ 50 በመቶ እንደሚደርስ ጥናቶች ይጠቁማሉ ።
በዚህም ሳቢያ አንዳንድ ሁኔታዎች በተለይም የፀሐይ ነፀብራቅ፣ ደማቅ ብርሃን፣ ድምፅ፣ረሃብ፣ አዕምሮአዊና አካላዊ ጤናዎች እንደዚሁም ሴቶች የወር አበባ ሲመጣ፣ አልኮል መጠጦች፣ ጭስ፣ ከባድ የአየር ሁኔታ፣ የእንቅልፍ ማጣትና መብዛት የራስ መርዘን የተባለውን በሽታ በተደጋጋሚ እንዲቀሰቀስ ምክንያት ይሆናሉ፡፡
የራስ መርዘን ምልክቶች
➤ቅድመ ራስ ምታት ስሜቶች፡
በዚህ ደረጃ የሚስተዋሉ ህመም ነክ ምልክቶች መካከል የእይታ መለወጥ፣ የፊት ወይም የእጅ አካባቢ መደንዘዝና የመጠዝጠዝ ስሜቶች በቀዳሚነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡
ራስ ምታት ደረጃ ላይ ሲደርስ በአብዛኛው ግማሹን የጭንቅላት ክፍል ከፍሎ ህመም የሚሰማ ሲሆን ህመሙንም ተከትሎ የማቅለሽለሽና አልፎ አልፎም የማስመለስ ሁኔታዎች
ይከሰታሉ፡፡ በተጨማሪም ብርሃንና ድምፅን የመጥላት ስሜት ይንፀባረቃል፡፡ እንዲህ ያለው
ምልክት ከ4፡00 ሰዓት በላይ እና ለቀናት ሊዘልቅም ይችላል፡፡
➤ድህረ ራስ ምታት
ዋናው የራስ ምታት ስሜት ይቆምና ድካምና ቅፅበታዊ የጭንቅላት እንቅስቃሴዎች ራስ ህመሙን በድጋሚ ሊቀሰቅሱት ይችላሉ፡፡
ከላይ ከተገለፁት ህመም ነክ ምልክቶች በተጨማሪ ግማሽ አካል ሽባ የመሆንና ራስ የመሳት ሁኔታን ሊያስከትል ይችላል፡፡ ነገር ግን ወደ ጤናማነት የመመለሱ ሁኔታ አለ፡፡
የራስ መርዘን (Migraine Headache) በሽታ መኖር አለመኖሩን ለማረጋገጥ ቀደም ሲል የዘረዘርናቸው ህመም ነክ ምልክቶች ከበቂ በላይ አመላካች ሁኔታዎች ናቸው።
➤በሌላም በኩል የተመጣጠነ እንቅልፍ መተኛት፣ ከአልኮልና ከአነቃቂ እፆች ራስን መጠበቅ ከችግሩ ለመፅዳት መሰረታዊ ጉዳይ ይሆናል፡፡
➤ ‹‹የራስ መርዘን›› በመባል የሚታወቀው በሽታ ከራስ ምታት የህመም አይነቶች አንዱ
ነው፡፡ ይህ የጤና ችግር በብዙ አገሮች በብዛት የሚታይ ችግር ነው፡፡ አገራችንን ጨምሮ በዓለም ላይ ካሉ ህዝቦች 15 በመቶ ሴቶችና 6 በመቶ ወንዶች በችግሩ ይጠቃሉ፡፡
➤አንዳንድ ሁኔታዎች በተለይም የፀሐይ ነፀብራቅ፣ ደማቅ ብርሃን፣ ድምፅ፣ ረሃብ፣
አዕምሮአዊና አካላዊ ጤናዎች እንደዚሁም ሴቶች የወር አበባ ሲመጣ፣ አልኮል መጠጦች፣ጭስ፣ ከባድ የአየር ሁኔታ፣ የእንቅልፍ ማጣትና መብዛት ‹‹የራስ መርዘን›› የተባለውን በሽታ በተደጋጋሚ እንዲቀሰቀስ ምክንያት ይሆናሉ፡፡
የዚህ አይነቱ የጤና ችግር አመጣጥ ጥልቅና ውስብስብ ሁኔታዎች ያሉት ቢሆንም እስካሁን ድረስ በሽታውን አስመልክተው በተደረጉ ጥናቶች የተደረሰበት መንስኤ ጭንቅላት ውስጥ ያሉ የነርቭ ክሮች መዛባት
በጭንቅላት ላይ የሚፈጥሩ ውስጣዊና ውጫዊ ለውጦች መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ የአይነ ጥላና የዛር መንፈስ ያለባቸው ሰዎች ለራስ መርዘን
ተጋላጭነት የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል
የራስ መርዘን በሽታ #መፍትሔ
፩. #የእፀ መናሄ የስሩን ቅርፊት
፪. #የሽነት የስሩን ቅርፊት
የእነዚን እጽዋት የስራቸውን ቅርፊት በማድረቅ ፈጭቶ በማላም ነፍቶ ዱቄቱን በንፁህ ቅቤ ለውሶ ተንጋሎ ተኝቶ በትንሹ እየቀነሱ በአፍንጫ መጨመር ።
ሲያመን ሲያመን ብንጠቀመው ዘላቂ መፍትሔ እናገኛለን
Share አይረሳ
☎️0914460750