ቺኳ 👩⚖ ፡- "ዳጊ ዛሬ አስተማሪያችን
ደደብ ብሎ ሰደበኝ"
ዳጊ 👨⚖ ፡- "እንዴት ደደብ ይልሻል
ራሱ ነው ደደብ"
ቺኳ 👩⚖ ፡- "የሰው ልጅ መሠረታዊ
ፍላጎቶች ምን ምን
ናቸው ሲለኝ Facebook
Viber እና imo ናቸው
አልኩት"
ዳጊ 👨⚖ ፡- "ውይ እዉነቱን ነው
ደደብ ነሽ ማሬ
እንዴት telegramን
ትረሻለሽ"
😂😂😂😁😀😜😜😜
Like 👍👍
ደደብ ብሎ ሰደበኝ"
ዳጊ 👨⚖ ፡- "እንዴት ደደብ ይልሻል
ራሱ ነው ደደብ"
ቺኳ 👩⚖ ፡- "የሰው ልጅ መሠረታዊ
ፍላጎቶች ምን ምን
ናቸው ሲለኝ Facebook
Viber እና imo ናቸው
አልኩት"
ዳጊ 👨⚖ ፡- "ውይ እዉነቱን ነው
ደደብ ነሽ ማሬ
እንዴት telegramን
ትረሻለሽ"
😂😂😂😁😀😜😜😜
Like 👍👍