አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ
እንዴት ናችሁ ውዶቻችን
የአቂደቱል ሙስሊሚን የአማርኛ ትርጉም አፕልኬሽን ሁላችሁም ስልካችሁ ላይ እንደጫናችሁ እና እንደተመቻችሁ ተስፋ እናደረጋለን።
በ መሆኑም በ ቀጣዩ ሌሎችን ነባሩን የ እስልምናን ትምህርት የሚያስተምሩ ኪታቦችን በ አፕልኬሽን በአማርኛ ትርጉም ለ እናንተ ለማድረስ ዝግጅት ላይ ሲሆን እናንተን ውዶቻችንን ትብብራችሁ አይለየን ባይ ነን።
በቅርቡ በ አማርኛ ትርጉም
① የ አል-ዐቂደቱል ሙርሺዳ APP
② የ አል-ሙኽተሶር አልሐረሪይ APP እና
③ የ አል-ቀውሉል ጀሊይ APP
ለእናንተ እናደርሳለን።
አፕልኬሽኑን በ ቶሎ ለማግኘት ቻናላችንን በመቀላቀል ይከታተሉ
↓↓↓
https://t.me/Mubiy_habeshiy_channel