መንሱር አብዱልቀኒ 🎙


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


🚨 ይህ የመንሱር አብዱልቀኒ ቻናል ነው !
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
👉 || ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 || የዝውውር መረጃዎች
👉 || የሀገር ውስጥ የጨዋታ ጥቆማ
👉 || የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የጨዋታ ጥቆማ
👉 || ጨዋታዎችን በቀጥታ
👉 || እና ሌሎች መረጃዎች
[ 2016 ዓ.ም]
📩 ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Youloved4

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ጨዋታ

          ⏰ ሁለተኛ አጋማሽ ተጀመረ

ሉተን 1-3 ማንችስተር ሲቲ
              #ሀላንድ 3' 10' 40'


የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ጨዋታዎች

          ⏰ 4️⃣0️⃣

ብላክበርን 0-0 ኒውካስትል
ሉተን 0- 2 ማንችስተር ሲቲ


የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ጨዋታዎች

          ⏰ 30'

ብላክበርን 0-0 ኒውካስትል
ሉተን 0- 2 ማንችስተር ሲቲ


የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ጨዋታ

         23'

ብላክበርን 0-0 ኒውካስትል
ሉተን 0-2ማንችስተር ሲቲ


ሲቲቲቲ ሀላንድድድ ዴብሩይኒ አሲስትት


ጎልልልልልልልልልልልልልልል


የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ጨዋታ

         18'

ብላክበርን 0-0 ኒውካስትል
ሉተን 0-1ማንችስተር ሲቲ


የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ጨዋታ

         18'

ብላክበርን 0-0 ኒውካስትል
ሉተን 0-1ማንችስተር ሲቲ


የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ጨዋታ

         7'

ብላክበርን 0-0 ኒውካስትል
ሉተን 0-1ማንችስተር ሲቲ


ሀላንድድድድድድድድ ቀረቀረውውውው


ሲቲ ጎልልልልልልልል


kdb የአለማችን ምርጡ አማካኝ ነዉ!❤
SHARE
@Mensur_Abdulkenii_News
@Mensur_Abdulkenii_News


ራትክሊፍ ከኤሪክ ቴን ሃግ ይልቅ ዚነዲን ዚዳንን በቡድኑ አሰልጣኝ ማድረግ ይፈልጋል።

-Santi Aouna

SHARE
@Mensur_Abdulkenii_News
@Mensur_Abdulkenii_News


ሩበን ኔቬስ ይናገራል...

" ወደ አውሮፓ እግር ኳስ የመመለስ ሀሳብ የለኝም.... በሳውዲ እና በአውሮፓ እግር ኳስ መካከል ምንም ልዩነት እንደሌለ ይሰማኛል። ወደ ሳውዲ የሚመጡ ተጨዋች እጅግ ጥራት ያላቸው ናቸው ልክ እንደ ፕሌይ ስቴሺን"

SHARE
@Mensur_Abdulkenii_News
@Mensur_Abdulkenii_News


የቀድሞ የአርሰናል ተጭዋች በአሁን ሰአት ለዴንማርክ ክለብ ሚትላንድ እየተጫውተ የሚገኘው ክሪስቶፈር ኦልሰን በመኖሪያ ቤቱ ራሱን ስቶ በመገኘቱ ሆስፒታል መግባቱ ታውቋል ።

SHARE
@Mensur_Abdulkenii_News
@Mensur_Abdulkenii_News


ካሴሚሮ ለነገው ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን ኤሪክ ቴን ሃግ አረጋግጧል።

SHARE
@Mensur_Abdulkenii_News
@Mensur_Abdulkenii_News


🚨ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለአንድ ደቂቃ እንኳን ከጨዋታ አይታገድም ሲል ለክለቡ ቅርብ የሆነው የዜና ምንጭ አልሀርቢ ዘግቧል።

SHARE
@Mensur_Abdulkenii_News
@Mensur_Abdulkenii_News


የብራይተኑ ተጭዋች ካዎሩ ሚቶማ  በጉዳት እስከ ውድድሩ አመት መጨረሻ ከሜዳ ይርቃል።

SHARE
@Mensur_Abdulkenii_News
@Mensur_Abdulkenii_News


➢ የWhoScored የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11 ይፋ ሆኖል!

SHARE
@Mensur_Abdulkenii_News
@Mensur_Abdulkenii_News


🗣️ ዋይኒ ሩኒ ስለ ሮናልዶ እና ሜሲ መካከል ያለው ልዩነት:

"ሜሲ ጎል ከማስቆጠር ውጪ ይጫወታል፣ ድሪብል ያረጋል ፣ ተጫዋቾችን ያግዛል፣ ጨዋታውን ያደራጃል፣ የጎል ዕድሎችን ይፈጥራል እንዲሁም በቡድኑ እና በጨዋታው ላይ ተፅእኖ ይፈጥራል። የሮናልዶ አስተሳሰብ ጎል ማስቆጠር ላይ ብቻ ነው የሚጨነቀው ለጎል ብቻ ነው።"

SHARE
@Mensur_Abdulkenii_News
@Mensur_Abdulkenii_News

Показано 20 последних публикаций.

1 406

подписчиков
Статистика канала