የእውነት ነው ፍቅሬ አይደለም የማስመሰል🥲
ልብሽን ለማግኘት ባልታደል😕
እንደሚሆን እንደማይቀር እያወኩት🤗
ሱስ ሆነብኝ ዘወትር አንቺን ማየት👀
እንዴት ልንገርሽ መውደዴን ዛሬ☺
አስጨንቆኛል አዲሱ ፍቅሬ🤦
ምን ይሻልሻል ልቤ ወዶሻል💜
በምን ልቅረብሽ መላው ጠፍቶኛል🤷🤷🏼♂
አምሮኝ, እኔስ አምሮኝ
አላጣውም ፍቅርሽ አምሮኝ🥰🥰
💚 @menta_libochee 💚
💚 @menta_libochee 💚
#ሼር
ልብሽን ለማግኘት ባልታደል😕
እንደሚሆን እንደማይቀር እያወኩት🤗
ሱስ ሆነብኝ ዘወትር አንቺን ማየት👀
እንዴት ልንገርሽ መውደዴን ዛሬ☺
አስጨንቆኛል አዲሱ ፍቅሬ🤦
ምን ይሻልሻል ልቤ ወዶሻል💜
በምን ልቅረብሽ መላው ጠፍቶኛል🤷🤷🏼♂
አምሮኝ, እኔስ አምሮኝ
አላጣውም ፍቅርሽ አምሮኝ🥰🥰
💚 @menta_libochee 💚
💚 @menta_libochee 💚
#ሼር