At your Feet "በእግሮችህ ስር" by Dawit Getachew
በእግሮችህ ስር
ልቅረብ ወደፊትህ ትቼ ሁሉን ነገር
ቀኖቼም ይለፉ ሳወራ ከአንተ ጋር
ማዶ አሻግሬ የሚያባክነኝን
ከእግሮችህ ስር ልዎል እያደመጥኩ አንተን
አምላኬ
በእረፍት ውስጥ አንተን አውቅሀለሁ
ክብርህንም እያየሁ
ህግህን እማራለሁ
በእግሮችህ ስር መሆንን እወዳለሁ
ቃልህን እየሰማሁ
ዘወትር አፈራለሁ
ካንተ ወደ ማን እሄዳለሁ
በእግርህ ስር መሆን ማትረፍ ነው
አንት እኮ የህይወት ቃል አለህ
ነፍሴ ተማርካለች በህግህ
ግዜ ልስጥህ እንጂ ሌላ ምን ዋና አለኝ
ቃልህንም ገልጠህ የልብህን ንገረኝ
ጠልቄ እንዳውቅህ ቀርቤ እንዳመልክህ
ስርአትህን አስተምረኝ አደራረግህን
አምላኬ
በክብርህ ውስጥ በፊትህ መሆን
እንዴት መታደል ነው
ሰው ከአንተ ውጭ ለማይሞላ ነገር
በከንቱ ነው ሚደክመው
የህይወቴ ጨለማ ሁሉ
ሊበራ የቻለው
በምንም ክቶ የማልለውጠው
እግዚአብሔር ቃልህ ነው
በእግሮችህ ስር ሆኜ በእውነት እራሴን አቀርባለሁ
በማይለወጠው ቃልህ ውበትህን እያየሁ
በዙፋን ስር ሆኜ በመንፈስ ነፍሴን አፈሳለሁ
በማይለወጠው ቃልህ ማንነትህን እያየሁ
https://t.me/mezmur_Worshipa
በእግሮችህ ስር
ልቅረብ ወደፊትህ ትቼ ሁሉን ነገር
ቀኖቼም ይለፉ ሳወራ ከአንተ ጋር
ማዶ አሻግሬ የሚያባክነኝን
ከእግሮችህ ስር ልዎል እያደመጥኩ አንተን
አምላኬ
በእረፍት ውስጥ አንተን አውቅሀለሁ
ክብርህንም እያየሁ
ህግህን እማራለሁ
በእግሮችህ ስር መሆንን እወዳለሁ
ቃልህን እየሰማሁ
ዘወትር አፈራለሁ
ካንተ ወደ ማን እሄዳለሁ
በእግርህ ስር መሆን ማትረፍ ነው
አንት እኮ የህይወት ቃል አለህ
ነፍሴ ተማርካለች በህግህ
ግዜ ልስጥህ እንጂ ሌላ ምን ዋና አለኝ
ቃልህንም ገልጠህ የልብህን ንገረኝ
ጠልቄ እንዳውቅህ ቀርቤ እንዳመልክህ
ስርአትህን አስተምረኝ አደራረግህን
አምላኬ
በክብርህ ውስጥ በፊትህ መሆን
እንዴት መታደል ነው
ሰው ከአንተ ውጭ ለማይሞላ ነገር
በከንቱ ነው ሚደክመው
የህይወቴ ጨለማ ሁሉ
ሊበራ የቻለው
በምንም ክቶ የማልለውጠው
እግዚአብሔር ቃልህ ነው
በእግሮችህ ስር ሆኜ በእውነት እራሴን አቀርባለሁ
በማይለወጠው ቃልህ ውበትህን እያየሁ
በዙፋን ስር ሆኜ በመንፈስ ነፍሴን አፈሳለሁ
በማይለወጠው ቃልህ ማንነትህን እያየሁ
https://t.me/mezmur_Worshipa