قناة الخير


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


الكتاب والسنة على فهم سلف الأمة
አስተያየቶን በዚህ ይለግሱኝ
@Mahmud_dera

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ኢቺ ናት ሰኡዲ ማለት
ሁለት ሚሊዮን ሱሪያዉያን ተቀብላ ሶስት ሚሊዮን የመናዉያን አራት መቶ ሺ ፊሊስጠማዉያን አንድ መልዮን ሮሂንጋዉያን ኢንደ ጢገኛ ሳይሆን ኢንደ ሳኡዲ ህዝብ ኢንዲኖሩ አድርጋለች በዮርዳኖስ እና በሌሎች ሀገሮች ያሉትን የሙስሊም ሀገር ስደተኞች መተዳደሪያቸው የሰኡዲ እርዳታና እንክብካቤ ነው

ማህሙድ አብዱልሀኪም አቡ አብዲላህ

//////////////////////////////
አስተያየቶን በዚህ ይለግሱኝ
@Mahmuddera

በመልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራ ሰው አጅር ያገኛል

ቻናሉን ለጓደኛዎ ያድርሱ
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq


الكتاب والسنة على فهم سلف الأمة
አስተያየቶን በዚህ ይለግሱኝ
@Mahmuddera

በመልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራ ሰው አጅር ያገኛል

ቻናሉን ለጓደኛዎ ያድርሱ
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq


አስተያየቶን በዚህ ይለግሱኝ
@Mahmuddera

በመልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራ ሰው አጅር ያገኛል

ቻናሉን ለጓደኛዎ ያድርሱ
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq






እምነትን ከሚያራምዱ ግለሰቦች ጋ ልዩነትን ይፈጥራል ይህ ደግሞ የሚጠላ ሳይሆን #እሰይ የሚያስብል ነው ፡፡
"
"
"
"
እንግዲህ በኔ የእውቀት ደረጃ ይህንን ብያለው አቋሜን ሀቅ ሆኖ ካገኛችሁት የመቀበል ግዴታ አለባችሁ ፡፡
አደራ ሀቅ ሆኖ እንዳታስተባብሉትና መግቢያ ላይ በጠቀስነው ሀዲስ መሰረት ኩራተኛ ተብላችሁ ጀሀነም እንዳትወርዱ ፡፡

ባጢል ሆኖ ካገኛችሁት ደግሞ ፦ እኔም መንገድ ስቼ እናንተንም አስቼ እንዳልጠየቅ ራቁት ፡፡
"
"
"
ጌታችን ( አላህ ) ሀቅን ሀቅ አድርገህ አሳየንና የምንከተለው አድርገን
ባጢልንም ባጢል አድርገህ አሳየንና ከሱ የምንርቅ አድርገን !!!!

ሰለፊያ በሁለት ድንበር ማለፎች መካከል የምትገኝ የጠራችና የፀዳች #የነብያችንና_የሰሀቦች መንገድ ነች ፡፡

ጌታችን ( አላህ ) የስም ብቻ ሳይሆን የተግባርም ሰለፊይ ታደርገን ዘንድ በምርጥ ስሞችህና በላቁት ባህሪያቶችህ እንለምንሀለን ።

ኮፒ ነው

""""""""""""""""""""
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq


ሰለፊይ ማለት ያልተበረዘውንና ጤናማውን የረሱል ሱለላህ አለይሂ ወሰለም እና የሶሀቦቺን የሰለፎችን ( ቀደምቶችን ) መንገድ መከተል ነው ፡፡
======
=============================
በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ በጣም አዛኝ በሆነዉ ፡፡
~~~~~~
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""

ነጥብ አንድ
~~~~~~

➊ ሰለፊይ ማለት ምን ማለት ነው ..?
.
➋ እራስን ሰለፊይ ብሎ መጥራት ይቻላል ..?
.
➌ እራስን ሰለፊይ ብሎ መጥራት ለምን አስፈለገ ...?
.
➍ ሰለፊይ የሚለው ስያሜ ይከፋፍላል ..?

በቅድሚያ ፦ ይህንን ሀዲስ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ ፡፡

>
ትርጉሙም ፡~
-----------------

አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ ነብያችን ( ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) ልቡ ላይ የብናኝ ያህል ኩራት ያለበት #ጀነት_አይገባም የዚህኔ አንድ ግለሰብ ( ያ ረሱለሏህ ) ከኛ መካከል ልብሱና ጫማው ምርጥ እንዲሆንለት የሚፈልግ አለ ፡፡ [ ይህ ኩራት ነውን ..? ]
.
ረሱል ( ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) -

> ብለውኛል ፡፡ [ ማለቷ ተዘግቧል ]
"
"
"
በዚህም መሰረት ሰለፊይ ማለት ነብያችን ሰሀቦችን ታቢዒኖችንና አትባዑ ታቢዒን ብሎም ከዛ በኀላ ያለፉ ምርጥ አዒማዎችን የሚከተል ማለት ነው ምክንያቱም ፦ ሰለፊይ ማለት ሰለፎችን የሚከተል ማለት ነውና ፡፡
"
"
"
ነጥብ ሶስት
~~~~~~~

➋ እራስን ሰለፊይ ብሎ መጥራት ይቻላል .?
( ለተባለው መልሱ )
"
"
አንድ መቶ አስራ አራቱን የቁርዐን ምዕራፎችንና ለቁጥር የሚታክቱትን ሀዲሶች ከላይ እስከ ታች ብትመለከቱ አንድም ቦታ ላይ ሙስሊም ከሚለው ስያሜ #በተጨማሪ ( ልብ በሉ በተጨማሪ ) ሌሎችን ስያሜዎች መጠቀም አይቻልም የሚልን አንቀፅ አታገኙም ይልቁንስ በተቃራኒው እራስን #በተጨማሪ ስሞች መሰየም እንደሚቻል መረጃዎች በሽ ናቸው ፡፡
ለዚህም መረጃዎቹ በአይነት ተከፍለዋል ፡፡

"
"
ነጥብ አራት
~~~~~~~~
"
"
➊ ) ከቁርዐን ፦ በቁርዐን ውስጥ ከሙስሊምም ባሻገር ምርጥ ሙዕሚኖችን አላህ በተለያዩ ስያሜዎች ጠርቷቸው እናገኛለን ለዚህም በግንባር ቀደምትነት #አስሀቡል_ካህፍ ( የዋሻው ባለቤቶች ) እና ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ስሞች ይገኛሉ ፡፡
"
"
➋) ከሀዲስ ፦ ከላይ የተመለከትነው ነብያችን እራሳቸውን #ሰለፍ ብለው መጥራታቸውና ሰሀቦች ፦
- አህሉል በድር
- በይዐቱ ሪድዋን
- ሙሀጂር
- አንሷር
ተብለው ተጠርተዋል ይህም ተጨማሪ ስያሜዎችን መጠቀም እንደሚቻል ያሳያል ፡፡
"
"
"
➌) ከዑለሞች ፦ ጥቂት የማይባሉ ዑለሞች እራስን ሰለፊይ ማለት እንደሚያስፈልግ ከመጥቀሳቸው ባሻገር #አህለ_ሱና_ወልጀመዐ የሚለውን ስያሜ በየ ንግግራቸውና ኪታባቸው ላይ ለቁጥር በሚታክት መልኩ ሰፍሮ እናገኛለን
ይህም ተጨማሪ ስሞችን መጠቀም እንደሚያሳይ ፍንትው አድርጎ ያሳያል ፡፡
"
"
"
➍) አራተኛው የመረጃ አይነት #ቂያስ ነው ፡፡ በመጀመሪያው የማስረጃ አይነት ላይ እንደተመለከትነው አንድም የቁርዐን ዐንቀፅም ይሁን ሀዲስ ስያሜን የሚከለክል ባለመኖሩ የስያሜ መሰረት #የተፈቀደ መሆኑን እንረዳለን ፡

"
"
"
ነጥብ አምስት
~~~~~~~
"
"
"

ማሳያ ፦
---------
.
- የሚያርስ = አራሽ
- የሚማር = ተማሪ
- የሚሰራ = ሰራተኛ
- የኢልም ባለቤት = አሊም
- ሰለፎችን የሚከተል ደግሞ = ሰለፊይ ይባላል ፡፡
"
"
"
➌ ይህንን ስያሜ መጠቀም ለምን አስፈለገ ..?( ከተባለ መልሱ )
"
"
ነብያችን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሙዐዊያ በዘገበው ሀዲስ ላይ የመፅሀፍ ባለቤቶች በዲናቸው ላይ 72 ተከፋፍለዋል ይህ የኔ ዑማ ( ሙስሊሙ ) ደግሞ 73 ቦታ ይከፋፈላል አንዷ ስትቀር ሁሉም የእሳት ናቸው አሉ ፡፡

የዚህኔ ሰሀቦች የትኛዋ ናት ሰላም የምትሆነው ሲሉ ጠየቁ
"
"
ነብያችንም ( ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) ዛሬ እኔና እናንተ ( ሰሀቦቼ ) ያላችሁበት መንገድ ናት ብለው መለሱላቸው ፡፡
"
"
ከላይ ለመመልከት እንደሞከርኘው ፦ ሰሀቦችና ነብያችን ደግሞ #ሰለፍ ይባላሉ እነሱን የተከተለ ደግሞ እራሱን በዚህ ስም ባይጠራም #ሰለፊይ ይባላል ፡፡
"
"
አሁን ባለንበት ተጨባጭ ፦ የተለያዩ የፈጠራ ቡድኖችና መንገዶች እንደ መብዛታቸው የራስን አቋም ማንፀባረቅና ግልፅ ማድረግ ባስፈለገ ጊዜ እኔ ነብያችንና ሰሀቦች ከዛም በኀላ በመጡት ደጋግ ባሮች መንገድ ላይ የምመራ #ሰለፊይ ነኝ ይላል ፡፡
"
"
"
ልብ በሉ ፦ ሰለፊይ የሚለው ስያሜ እንደ ጠዋትና ማታ ዚክር ምላሳችን እስኪዝል የምንለፍፈውና እንደ መንግስት ተቋማት ሲነጋና ሲመሽ የምናውለበልበው ባንዲራ አይደለም ይልቁንስ ፦ አቋምን ግልፅ ማድረግ በሚያሻ ወቅት ብቻ መጠቀሙ ተገቢ ነው ፡፡
"
"
" ነጥብ ስደስት
~~~~~~~
"
"
"
➍ ሰለፊይ የሚለው ስያሜ ይከፋፍላል ? ( ለተባለው መልስ )

ይህንን ጥያቄ የዘመናችን ስመ ጥርና አንጋፋው ዐሊም ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አል ፈውዛን ተጠይቀው አዎ ሰለፊይ ይከፋፍላል በሀቅና ባጢ

ል ባለቤቶች መካከል ይከፋፍላል ብለዋል ፡፡
እኔም አዎ ይከፋፍላል ፅዱ ከነበረው የሰለፎች ( ቀደምቶች ) መንገድ ላይ ሰርጦ ገብን ተግባራትም ይሁን






الكتاب والسنة على فهم سلف الأمة
አስተያየቶን በዚህ ይለግሱኝ
@Mahmuddera

በመልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራ ሰው አጅር ያገኛል

ቻናሉን ለጓደኛዎ ያድርሱ
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq


الكتاب والسنة على فهم سلف الأمة
አስተያየቶን በዚህ ይለግሱኝ
@Mahmuddera

በመልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራ ሰው አጅር ያገኛል

ቻናሉን ለጓደኛዎ ያድርሱ
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq


الكتاب والسنة على فهم سلف الأمة
አስተያየቶን በዚህ ይለግሱኝ
@Mahmuddera

በመልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራ ሰው አጅር ያገኛል

ቻናሉን ለጓደኛዎ ያድርሱ
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq




الكتاب والسنة على فهم سلف الأمة
አስተያየቶን በዚህ ይለግሱኝ
@Mahmuddera

በመልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራ ሰው አጅር ያገኛል

ቻናሉን ለጓደኛዎ ያድርሱ
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq


الكتاب والسنة على فهم سلف الأمة
አስተያየቶን በዚህ ይለግሱኝ
@Mahmuddera

በመልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራ ሰው አጅር ያገኛል

ቻናሉን ለጓደኛዎ ያድርሱ
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq










محمود عبد الحكيم:
ሳዑዲን በአልጀዚራ ውሸት ወሬ እና በኢኽዋን ሴራ የምትጠሉ ሰዎች አሏህን እንፍራዉ
========================
በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩህሩህ በሆነው!!
=========
========================
ሳዑዲን በአለም አቀፍ ደረጃ እንድትዋረድ የሚፈልጉ መዕቀብ እንድጣልባትና በኢኮኖሚም ይሁን በፖለተካ የበታች በማድረግ እነ ቱርክ የኢኽዋን መፈልፈያ የሆነችው ኳታር የእስልምና ጠላት የሆነችው ኢራንና አይሆዶች በአንድ ላይ ሆነው በስዑድ ላይ ዘምተዋል ለመሆኑ እነዚህ አከላቶች ምን አገናኛቸው ሲባል ባጢል ስራቸው ነው።
የቱርክ አላማ ምንድነው ሲባል ቱርክ እራሷን የእስልምና ተቆርቋሪ በማስመሰል አና የሳዑዲ አሚሮች እስልምናን እየጠበቁት አይደለም በሚል የሙስሊሙን ጭንቅላት ሊያሳምም በሚችል ወሬ ሳዑዲንና ዐላማወቿን ሙስሊሞች ዘንድ የተጠሉ በማድረግ በዚች የተውሂድ ሀገር በሆነችው ስዉዲ ላይ የተክፊር የቢድዓ ቁንጮ የሆነውን የኢኽዋንን መንሀጅ ማስገባት የመካከለኛው የሀይል ሚዛንን መቆጣጠር ነው።
ኳታርም ብትሆን ቱርክን በብዙ ቢሊየን ዶላር በመስጠት የኢኽዋን ዑለማ ተብዬዎች ወደ ሳዉዲ ለማስገባት ሌት ከቀን የሟርታሉ አሏህ አያሳካላቸው።
ኢራን በበኩሏ በተመሳሳይ ስዑድን በኢኮኖሚም ይሁን በፓለቲካ በማዳከም የሽዓን እምነት ማስፋፋት ነው።
ሀሉም የሚያመሳስላቸው ቢኖር እስልምናን ማጥፋት ነው ይህን ስናገር ቱርክ ወይም ኳታር በቀጥታ አስልምናን ይዋጋሉ ማለቴ ሳይሆን እነዚህ አካላት የተውሂድ አላማወችን በማጥፋትና የቢድዓ ኡለማወችን በማስቀመጥ ቢድኣን የስፋፋሉ ።
ቢድኣ ተሰፋፋ ማለት ሱና ጠፋ ማለት ነው ።
ሱና ጠፋ ማለት እስልምና ጠፋ ማለት ነው።
ልክ ቀደምት ዐሊሞች አንዳሉት " ሱና ማለት እስልምና ነው ።
አስልምና ማለት ሱና ነው።"

Показано 20 последних публикаций.

362

подписчиков
Статистика канала