Corona news


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


@ Ŋąĥøm ăñď ¥ø§ëſ ŝûŝțëñäñċë

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ተዘግቶ የነበረዉ ኢንተርኔት ተከፈተ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏


Репост из: መርጌታ ሞላ መስፍን የተለያዩ የባህል መድሀኒት ቀማሚ እና አዋቂ
ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 7 ሺህ 294 የላቦራቶሪ ምርመራ 452 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው እና የ8 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች በቦታ ሲለዩ፦ • ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 301፣ ከጋምቤላ ክልል 34፣ ከኦሮሚያ ክልል 19፣ ከትግራይ ክልል 32፣ ደቡብ ክልል 17፣ ከሐረሪ ክልል 2፣ ሲዳማ ክልል 5፣ ከአማራ ክልል 9፣ ከሶማሌ ክልል 12 እና ከአፋር ክልል 21 ናቸው።

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ 350 ሺህ 160 የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 11 ሺህ 524 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

በአጠቃላይ በቫይረሱ ሕይወታቸው ያለፉ ቁጥር 188 ደርሷል። 38 የኮሮና ቫይረስ ታካሚዎች ደግሞ በፅኑ ሕክምና መከታታያ ክፍል ውስጥ ይገኛሉ።

በዛሬው ዕለት 58 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን፣ በአጠቃላይ በቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 5 ሺህ 506 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
ምንጭ :- EBC
ሼር @Adis_Media


Репост из: 🇪🇹 Hageregna 🇪🇹
በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 704 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ!

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 7, 334 የላቦራቶሪ ምርመራ 704 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸውና የ3 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገልጿል።

በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 551 ከአዲስ አበባ ከተማ ፣ 39 ከትግራይ ክልል፣ 30 ከኦሮሚያ ክልል ፣ 26 ከጋምቤላ ክልል ፣ 21 ከአማራ ክልል ፣ 11 ከሲዳማ ክልል ፣ 10 ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ፣ 5 ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ 3 ከአፋር ክልል ፣ 3 ከሶማሌ ክልል ፣ 3 ከሐረሪ ክልል እና ከደቡብ ክልል 2 ናቸው፡፡

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 10 ሺህ 207 የደረሰ ሲሆን በቫይረሱ ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 170 ደርሷል፡፡

በትላንትናው ዕለት አንድ መቶ ዘጠና ስድስት (196) ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 5,137 ደርሷል።

@EBS_TV1


Репост из: HULUSPORT VIP BETTING
#DrLiaTadesse

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4848 የላብራቶሪ ምርመራ ሶስት መቶ ዘጠና ዘጠኝ (399) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4469 ደርሷል።

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት ዘጠና አምስት (95) ሰዎች (82 ከአዲስ አበባ፣ 8 ከአማራ ክልል፣ 2 ከሶማሊ ክልል ፣ 1 ከትግራይ ክልል፣ 1 ከኦሮሚያ ክልል እና 1 ሰው ከጋምቤላ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1122 ነው።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan


Репост из: HULUSPORT VIP BETTING
🇪🇹🦠| በኢትዮጵያ ተጨማሪ 116 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4809 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አስራ ስድስት (116) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4070 ደርሷል


@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan


Репост из: HULUSPORT VIP BETTING
⚰| በኢትዮጵያ ተጨማሪ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ ... በአጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰወች ቁጥር 72 ደርሷል

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan




Репост из: HULUSPORT VIP BETTING
"በኢትዮጵያ ተጨማሪ 195 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል።" - ዶክተር ሊያ ታደሰ

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan




Take care 😘
@Nahomandyosef










@Nahomandyosef
😷😷😷😷




Репост из: 🇪🇹 Hageregna 🇪🇹
በኢትዮጵያ ያገገሙ ሰዎች 849 ደረሱ!

በትላንትናው ዕለት አንድ መቶ አስራ አንድ (111) ሰዎች (109 ከአዲስ አበባ ፣ 2 ከድሬዳዋ) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው (ኮቪድ-19) ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ስምንት መቶ አርባ ዘጠኝ (849) ደርሷል።

〰〰〰〰〰〰〰〰〰
@EBS_TV1
@EBS_TV1


Репост из: ዶ/ር ሊያ ታደሰ official channel


Репост из: መርጌታ ሞላ መስፍን የተለያዩ የባህል መድሀኒት ቀማሚ እና አዋቂ
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 129 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል! በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 3,759 ደርሷል።

ተጨማሪ የ2 ሰው ህይወት ሲያልፍ አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 63 ደርሷል።

©ዶ/ር ሊያ ታደሰ (የጤና ሚኒስቴር)
@Students_Tube


Репост из: TIKVAH-ETHIOPIA
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 129 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5,274 የላብራቶሪ ምርመራ 129 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3,759 ደርሷል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

Показано 20 последних публикаций.

36

подписчиков
Статистика канала