ኡስታዜን ጥሩልኝ ና በሉት በቶሎ
ይሄው ጥሎኝ ሄደ ላይ ጃማደጎሎ
የሂዲያ ሰበብ ኡስታዜ አቡ ኒብራስ
በጣም ነው ምወድህ እያለኝ ደስደስ
ሁልጊዜም አንጣህ አትራቅ ከጎናችን
ብዙ ያየንብህ አንደበተ ርቱዕ ውዱ አባታችን
ተመለስ በቶሎ ዛሬ ነገ አትበል
በመዋል በማደር ሀሳብ እንዳትቀይር
🍎
🍏
🍋
🍊
👇
አቡ ኒብራስ አባታችን
የሂዲያ ሰባችን
ባንተ ትልቅ አለን ተስፋ
በምቀኛ የማይጠፋ
ልጆችህን ሰብስባቸው
በያለበት ምከራቸው
ደግሞ አንተ ውድ ወንድሜ
በል ተጠቀም ባለህ እድሜ
አይጠቅምህም ኋላ ወይኔ
እንዳትሞኝ ውድ ወገኔ
أخوكم يوسف الأثري(ደሴ)
ከጦሳ ማዶ ደሴ ( ከድጆ )
http://t.me/yusuf_dessie
http://t.me/yusuf_dessie
http://t.me/yusuf_dessie
ይሄው ጥሎኝ ሄደ ላይ ጃማደጎሎ
የሂዲያ ሰበብ ኡስታዜ አቡ ኒብራስ
በጣም ነው ምወድህ እያለኝ ደስደስ
ሁልጊዜም አንጣህ አትራቅ ከጎናችን
ብዙ ያየንብህ አንደበተ ርቱዕ ውዱ አባታችን
ተመለስ በቶሎ ዛሬ ነገ አትበል
በመዋል በማደር ሀሳብ እንዳትቀይር
🍎
🍏
🍋
🍊
👇
አቡ ኒብራስ አባታችን
የሂዲያ ሰባችን
ባንተ ትልቅ አለን ተስፋ
በምቀኛ የማይጠፋ
ልጆችህን ሰብስባቸው
በያለበት ምከራቸው
ደግሞ አንተ ውድ ወንድሜ
በል ተጠቀም ባለህ እድሜ
አይጠቅምህም ኋላ ወይኔ
እንዳትሞኝ ውድ ወገኔ
أخوكم يوسف الأثري(ደሴ)
ከጦሳ ማዶ ደሴ ( ከድጆ )
http://t.me/yusuf_dessie
http://t.me/yusuf_dessie
http://t.me/yusuf_dessie