ሩኩዕ ላይ የሚደረግ ዱዓ
((سُبْحَانَ رَبِّيَ الْعَظِيْمِ)) 3×.
ሱብሐነ ረብቢየል ዐዚም, ሱብሐነ ረብቢየል ዐዚም, ሱብሐነ ረብቢየል ዐዚም‘ታላቅ የሆነው ጌታ (ከጐደሎ ነገሮች) የጠራ ነው፡፡ -ሦስት ጊዜ
سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ رَبَّنَا وَبِحَمْدِكَ اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِيْ.
ሱብሐነከልሏሁምመ ረብበና ወቢሐምዲከ፣ አልሏሁምመ ኢግፊርሊ ‘አላህ ሆይ! ከጐደሎ ነገሮች ሁሉ የጠራህ ነህ፣ ጌታችን ሆይ! ምስጋና ላንተ ነው፡፡ አላህ ሆይ! ማረኝ .’
سُبُّوْحٌ قُدُّوْسٌ، رَبُّ الْمَلاَئِكَةِ وَالرُّوْحِ.
ሱብቡሑን ቁድዱሱን ረብቡል መላኢከቲ ወርሩሕ ‘የመላዕክትና ጅብሪል አምላክ የሆ ነው ጌታ ከጐደሎ ነገሮች የጠራ ቅዱስ ነው.’
اَللَّهُمَّ لَكَ رَكَعْتُ، وَبِكَ آمَنْتُ، وَلَكَ أَسْلَمْتُ، خَشَعَ لَكَ سَمْعِيْ وَبَصَرِيْ وَمُخِّيْ وَعَظْمِيْ وَعَصَبِيْ وَمَا اسْتَقَلَّ بِهِ قَدَمِيْ.
‘ አልሏሁምመ ለከ ረከዕቱ ወቢከ አመንቱ፣ ወለከ አስለምቱ፣ ኸሸዐ ለከ ሰምዒ፣ ወበሶሪ ወሙኸኺ ወሀዝሚ ወዐሶቢ ወመስተቀልለ ቢሂ ቀዳሚ፡፡  አላህ ሆይ! ለአንተ ተጐነበስኩ፣ በአንተም አመንኩ፣ ለአንተም እጅ ሰጠሁ፣ ጆሮዬ ዓይኔ፣ መቅኒዬ፣ አጥንቴ ጣቴና እግሬን የተሸከማቸው(የሰውነት ክፍሎቼ በሙሉ ለአንተ አደሩ) .’
سُبْحَانَ ذِي الْجَبَرُوْتِ وَاْلمَلَكُوْتِ وَالْكِبْرِيَاءِ وَالْعَظَمَةِ.
ሱብሐነ ዚል ጀበሩቲ፣ ወልመለኩቲ፣ ወል ኪብሪያኢ፣ ወልዐዘመቲየኃይል የግዛት የኩራትናየልዕልና ባለቤት የሆነው (አላህ) ከእንከን የጠራ ነው፡፡ .’