Репост из: KASOPIA ❤🎧STUDIO 💞
🤴
ኩላሊት ጉዳት ላይ መሆኑን የሚያመለክቱ 5 ምልክቶች
የኩላሊት ህመም በአለማችን ለበርካቶች ሞት ምክንያት የሆነ በሽታ ነው፡፡በመሆኑም ለጤንነታችን አስፈላጊውን ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
1.መጠነኛ የጀርባ ህመም ስሜት
ጀርባ አካባቢ ተደጋጋሚ ህመም ካለ እና ምቾት የሚነሳ ከሆነ ኩላሊታችንን መታየት እንዳለብን የጤናው ዘርፍ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡የኩላሊት ሕመም ምልክት በሁለቱም ጎኖቻችን ሊከሰት ይችላል፡፡
ነገር ግን ቀድሞ የግራ ጎናችን ሕመም ስሜት ካሳየ ፤ወዲያው በአጭር ጊዜ ውስጥ የቀኝ ጎናችን ሳለባ ይሆናል፡፡
ችግሩን ግን ወዲያው ወዲያው በመሽናት ማስቀረት እንደሚቻል መረጃው ይጠቅሳል፡፡
2.ሽንት
ሌላው ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ጉዳይ ፤ሽንታችን ሲመጣ የምንወስደው ጊዜ ነው፡፡ አንድ ሰው ሽንቱ እንደመጣ ቢሻና ይመከራል፡፡
ሳንሸና ረጁም ጊዜ የምንቆይ ከሆነ ደግሞ ለኩላሊት ህመም የመጋለት እድል ይሰፋል፡፡
ስንሸና የማቃጠል ስሜት ፤ያልተለመደ የሽንት ጠረን፤አንዱ ምልክት ነው ይለናል የሄልዝ ሄርብ መረጃ፡፡
3. እብጠት
ኩላሊት ስራውን በአግባቡ መከወን ካልቻለ፤ ከሰውነታችን ውስጥ አላስፈላጊ ቆሻሻ ማስወገድ የማይችልበት ደረጃ ላይ ይደርሳል ይህ ደግሞ በአንዳንድ የሰውነታችን ክፍሎች ላይ እብጠት እንዲከሰት ያደርጋል፡፡
እብጠቱ እግር፤ቁርጭምጭሚት እና ፊት ላይ ሊከሰት ይችላል፡፡ሲዉል ሲያድር ደግሞ ወደ ልብ እና ሳንባ ይዛመታል፡፡
4.የቆዳ ችግር
ኩላሊት ስራዉን በአግባቡ ካልሰራ በሰውነታችን የተለያዩ ቦታዎች ላይ ድርቀት, ሽፍታ, እና ከባድ ማሳከክ ሊከሰት ይችላል፡፡ይህም አንዱ ምልክት ነው፡፡
5.ኦክሲጁን
ኩላሊት ኢሪትሮፖይት ሆርሞን የማምረት ስራ ያከናውናል፡፡ኢሪትሮፓይት ሆርሞን በበኩሉ ኦስሲጅን ተሸካሚ የቀይ ደም ሀዋስ ያመርታል፡፡
የቀይ ደም ሴል እጥረት በሰውነታችን ውስጥ ሲከሰት፤አኔሚያ (iron deficiency) ወይም የብረት እጥረት እንዲከሰት ያደርጋል፡፡ በአንድ ግለሰብ ላይ የአይረን መጠን መቀነስ ፤ሰውየው ሞቃታማ ስፍራም ሆኖ ብርድ ብርድ እንዲሰማው ብሎም ስር ለሰደደ ድካም እንዲጋለጥ ያደርገዋል፡፡
የኩላሊት ጤና ለማሻሻል ምን ማድረግ አለብን ?
አለማጨስ
ፈሳሽ አብዝቶ መውሰድ
በየዕለቱ አካላዊ እንቅስቃሴ ውስጥ መሳተፍ
join
join
@kasopia