ውድ የክለባችን ደጋፊዎች በሙሉ!! ኢትዮጵያ ምንኖር የቸልሲ ደጋፊዎች በከፈትነው የፌስቡክ ፔጅ በክለባችን ቸልሲ እውቅና ማግኜታችንን በደስታ እንገልፃለን።
ይህ በየቀኑ ምንጠቀምበት የፌስቡክ ፔጅ በቸልሲ የተመዘገበ ነው ከታች ያለውን ሊንክ ከፍታችሁ join ሚለውን በመንካት ኦፊሻል የቸልሲ ደጋፊ መሆናችሁን ታረጋግጣላችሁ።
ኦፊሻል ደጋፊ መሆን አንደኛ በማንኛውም ስአት ክለቡ ይፋ ሚያደርገው የደጋፊ መጠን ውስጥ ከሚቆጠሩት ደጋፊዎች ምሃል መቆጠር ሚቻለው እንደዚህ ክለቡ በሚያመቻቻቸው መንገዶች ኦፊሻል የሆነ ደጋፊ ብቻ ነው ኦፊሻል ያልሆነ ደጋፊ አይቆጠርም እግርኳስ ተመልካች እንጅ ደጋፊም አይባልም ምክንያቱም የማን ደጋፊ እንደሆነ ማወቅ ስለማይቻል።
ይሄን ፍቃድ ለማግኜት ክለቡ እንደዚህ አይነት ዌብሳይት ከፍቶልን ማንኛውም ደጋፊ ኦፊሻል መሆን ሚችልበትን መንገድ እንዲያመቻችልን ለአመታት ደጋግመን ያለ መሰልቸት ጠይቀናል በስተመጨረሻም ተፈቅዶልናል ይህ ነገር እንዲመቻች ጥረት ያደረጉ ልጆችን በዚሁ አጋጣሚ ላመሰግናቸው እወዳለሁ።
የክለቡ ኦፊሻል ደጋፊ ለመሆን ሚያስፈልገው ነገር ኢሜል አካውንት ወይ ደግሞ ጎግል አካውንት ነው አካውንቶች ያላችሁ አሁኑኑ ጆይን አድርጉት አካውንት የሌላችሁ ደግሞ አሁኑኑ ክፈቱ ጥያቄውኮ ቸልሲ በቸልሲ እውቅና ያለው ደጋፊ ስለመሆን ነው‼መቸም በክለቡ ኦፊሻል ደጋፊ መሆን ማይፈልግ ያለ አይመስለኝም ከዚህ በተጨማሪ ጆይን ሚያደርገው የሰው ብዛት ታይቶ ፔጃችን በክለቡ የተመዘገበ እና በርካታ እውቅና ያላቸው ደጋፊዎች እንዳለን ሚያሳይ የምስክር ወረቀት ከቸልሲ ይላክልናል። አካውንቶች ያሏችሁ ደጋፊዎች ጆይን ለማድረግ አስቸጋሪ አይደለም 10 ሰከንድ እራሱ አይፈጅባችሁም ኢሜል አካውንት ወይ ጎግል አካውንት የሌላችሁም አሁኑኑ ክፈቱ ኦፊሻል ደጋፊ ለመሆን ከዚህ የተሻለ ቀላል አማራጭ