ዋልያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ አልፈዋል !
ዋልያዎቹ ምንም እንኳ በ ቦሊ ፣ ኬሲ እና ኩዋሲ በተቆጠሩባቸው ግቦች በ ዝሆኖቹ እየተመሩ ቢገኙም ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ።
• ጌታነህ ከበደ የ ዋልያዎቹን ግብ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል ።
• ማዳጋስካር በሜዳዋ ከ ኒጀር ጋር ያለ ግብ አቻ መለያየቷን ተከትሎ ዋልያዎቹ ለ ካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸው ሊያረጋግጡ ችለዋል ።
• ይህንንም ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት አመታት ቆይታ በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫው ተመልሰዋል ።
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹 !
@Hatricksport