The truth/ዘ እውነት 🤕🫀🧠


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ይሁን እንጂ ብዙ ጊዜ ስታድጉ ምን መሆን ትፈልጋላችሁ ብለው ጠይቀውናል። ደስተኛ መሆን አላልንም ምክንያቱም ልጆች ነበርንና ፣ ልንገነዘበው አልቻልንም።

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ቆይ ግን ምን አይነት ደደብ ነኝ 😵‍💫
ሁሌ ጥዋት ጥዋት ስልኬን ማይው ማንም እኮ ለእኔ ግድ እንዳሌለው አውቃለው❤️‍🩹❤️‍🩹


አንዳንዴ 😖ህይወታችንን እያከበዱብን እንኳን ተሸክመን እናቆያቸዋለን! ችግሩ እነሱ እኛን መጉዳታቸው ሳይሆን እኛ ለመጎዳት መፍቀዳችን ነው ውስጣችንን ያደቀቀው🥺

በቃ! ማለትን እንልመድ💪


ህይወት አለቃ አላት...
😊መሪ ለመሆን በጣርን ቁጥር እናጠፋታለን☺️


የሆነ ቀን ላይ ❤️‍🩹
በጣም የምንወዳቸው ሰዎች☺️
ጥሩ ትምህርት ለሂዎታችን ዪሆናሉ🤕
✍(@Hate_erot)


ድሮ ልጅ እያለሁ ልብ እንደ ሚሰበር አላቅም ነበር እና የሆነ ነገር አጠፊቼ ስመታ ምናምን ነው እምባዬ ማዎርደው ግን አሁን የልብ እምባ ምን እንደ ሆነ ኣውቂየለው🥷🥷🥷


የኔ ቆንጆ ቢገባሽ እኔ ላንቺ የተሻለኩ ነበርኩ ግን አንቺ ከእኔ የተሻለን ሰው መፈለግን መረጥሸ❤️‍🩹🤕
መለካሙን ሁሉ እምኝልሻለው
✍(@Hate_erot)


To be honest with you 👀
👃
👅
👉👈
እኔ ሞትን⚰ አለፈራም🗿 ግን እኔ ምፈራው🫨 እንዴተ እንደ ምሞተ ሳስብ ነው 😏
✍(@Hate_erot)


Репост из: $
ምኑን ወደድሽው ሰወቹ ይሉኛል
ልመልስላቸው ስል ሳቄ ይቀድመኛል😁

የወደድኩትማ
አሰለመልማለው የፍቅር አይኔን
አገጩን ለንቦጩን
ቦርጩን እና ጉንጩን
ስለቸው

ሳቃቸው ይሰማል ከጣሪያ በላይ
እነሱ ያዩት አካሉን ነው ከላይ

ለኔ ግን😍
ከውቅያኖስ በላይ የሚታየኝ ገዝፎ
የዋህነቱ ነው በዝቶ ተትረፍርፎ
ልክ እንደ ወርቅ ልቡ የጠራ
አይኖቹ ሲታዩ እንዳን ፖል የበራ

ለኔ ማለት እሱ
ምንም መይወጣለት ከግር እስከራሱ😍

አንዳንድ ሰወች ግን እረፉ😠


Random question 😜😜
አይምሯችሁ ከታመመ አካላችሁም ይታመማል።አካላችሁ ከታመመም አይምሯችሁ ይታመማል።
እሺ ልባቹ ከታመመስ?
Just write comment amigos
✍(@Hate_erot)


Mmmmm🤔 ቆይ ግን 😒
ሰዎች 👥 ልብህን ተከተለ ምትሉኝ ምናቹን ነው ሚያማቹ 😡🤕 የኔ ልብ ❤️‍🩹 100♾ ጊዜ ተሰበሯለ እና የቱን ልከተለ😩
✍(@Hate_erot)🥷


ሁሉም ሰው ዓለምን ለመለወጥ ያስባል፤ነገር ግን ማንም እራሱን ለመለወጥ አያስብም
🫴✍(@Hate_erot)🥷


እንቅልፍ እንኳን እንደማንኛውም ሰው በምንፈልግበት ጊዜ የማናገኘው ትልቅ ህልም ሆኗል


ህልም እልም

ፈገግታህ ለጉድ አብርቶ ፊትህ
ወደ እኔ ስትመጣ ከቅርበት አየሁህ
ልታቅፈኝ ነው መሰል ተዘርግቷል እጆችህ
ልታሳርፈኝ ከሰፊው ደረትህ
አየተንደረደርክ ትጣራለህ ስሜን
በደስታ ብዛት እንባ ሞላው አይኔን
ልክ ላቅፍህ እጆቼን ስዘረጋ
አቤት ክፋት ወደኩኝ ካልጋ

ህልሜ ግን ክፋትህ😔


የሰው መሆንህን ልቤ እያወቀ
አንተን በማፍቀሬ ውስጤ ተሳቀቀ💔


ጥንካሬሽን ምታቂው ውስጥሽ ተጎድቶ ፈገግ ማለት ስትችይ ነው ይለኝ ነበር አባቴ

ግን በመኖር አየሁት የምር ፈገግ አልኩ😥


በጭስ ተደብቄ እያለቀስኩኝ ብኖር ይሻለኛል ነበር 🙇🙇




አንተ ስትመጣ ወደ እኔ ሂወት
መኖር ያጓጓኝ ተስፋ ያደረኩት
የዚች አለም ትርጉም በአንተ አወኩት

የኔ መልከ መልካም😍

አንተ ሰትመጣ
ሀዘን የተባለ ንቅል ብሎ ወጣ

ሁሉ መልከም ሆነ ተቀየረ ባዲስ
የደስታን ፅዋ ተነሳ ለችርስ🥂🥂

ችርስ🥂
ለነዛ ግንገት ሂወታችን ውስጥ ገብው የፈገግታችን ምክንየት ለሆኑት😍😘


Репост из: $
እሱ መች ጠፋኝ
እረሳሁት ስል አደል ዳግም ሚታወሰኝ
ፍቅር ማለት እኮ ነው ዘላለማዊ
ሄደ ተብሎ ሚረሳ አደለም ጊዛዊ
እኔ እኖራለው ሁሌም ሳፈቅረው
መሄዱ ደሆነ እሱ ነው የጠቀመው
ፈገግታው ሳይ ነው
ሰላም የሚሰማኝ እኔ ምደሰተው


Репост из: reine🧚‍♂️
አለም ክብ መንገድ ሙሉ
ይመልሳል ሰውን ከነአመሉ
ባይመለስ ቢለምድ ፤ እንደቀረ ይቅር
አልነበረም ድሮም ፤ ይኼ የአንቺ ፍቅር
አምላክ ደጉ የምታምኝው
ይሰጥሻል ሌላ የምሚገባሽ ምትገቢው
ኬሬዳሽ ...ደስ ይበልሽ ለሄደው ሰው
እንባ ቃልሽን አታውሺው

Показано 20 последних публикаций.