ምንጊዜም ቢሆን አመስጋኝ ሁን
••• #ወዳጄ_ሆይ •••
አሁን አንተ የእግር ጉዞ አድክሞህ መኪና የለኝም እያልክ ታማርር ይሆናል ነገርግን እግር የሌለው ሰው አለ አሁን አንተ ንፁህ አየር እየተነፈስክ ነው ነገርግን ነፃነትን የሚሹ ብዙ ሠዎች አሉ አንተ ሁሌ ሽሮ ነው ምበላው ምንም ለውጥ የለም እያልክ ታማርር ይሆናል በምግብ እጦት ህይወቱን ያጣ አለ ቤቴ ጠባብ ነው እያልክ ታማርር ይሆናል ነገርግን ብዙ በረንዳ አዳሪዎች አሉ ብርድና ሙቀት ሚፈራረቅባቸው አናት እና አባቴ ለኔ ምንም አላረጉልኝም ትል ይሆናል ነገርግን አባት ና እናት የሌለው ብዙ ጎዳና ላይ የወደቀ አለ አሁን አንተ ጤነኛ ሰው ነህ በየሆስፒታሉ ለሞት አፋፍ ለይ የደረሱ በደዌ ሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ዛሬ አንተ ነገን እንድታይ አድል ተሰጥቶሀል ዛሬ በዚች ሰዐት በዚች ደቂቃ ህይወቱ ምታልፍ አለና ስለዚህ ለዚህ ላበቃህ ፈጣሪ ምስጋናን አቅርብ🙏
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿»✽̶┉┉┄
@Kedutii ❥..................🍃⚘🍃...................❥
🥀ከወደዱት ሼር ያድርጉ🥀