🖋 ተንቢህ
እውቀት ያላቸውን በዙ አኢማወችን ሱረቱ አት ተካሱር ላን ቀጥለው አያይዘው ሲቀሩ እንሰማለን
{كَلَّا لَوْ تَعْلَمُونَ عِلْمَ الْيَقِينِ لَتَرَوُنَّ الْجَحيم
،ብለው ያነባሉ
እንደዚህ ቀጥሎ ማንበብ ከሰውየው የሆነ ዝንጋቴ ወይም እርሳቻ ነው
ወይም አንቀፁን እውነተኛ መረዳትን ትኩረት መስጠትን አልሰጡትም
ለዚህም ሲባል ቀጥሎ የሚቀራን ከሰማን ልክ እንዳልሆነና ትርጉም የሚያበላሽ መሆኑን ልንነግው ይገባል
https://t.me/rabia_bint_seidhttps://t.me/rabia_bint_seid