❤️የፍቅር ቅምሻ…
ፍቅር የለም፣ ፍቅር ድሮ ቀረ ወዘተ እያልን ብዙዎቻችን እንለፍፋለን። ነገር ግን የረሳነው ነገር የምንወደውን ነገር ሁሉ የወዳጀን ፍቅር መሆኑን ነው። ወላጅን ከልጅ፤ ባልን ከምስት፤ ፍጥረትን ከፈጣሪ የቆራኘው ከፍቅር ውጭ ምን ሆነና?
ፍቅር የለም የምንለው ለፍቅር የሚሆን ልብ ስለሌለን ይሆናል። ምክንያቱ ፍቅር እውነተኛ ልብ ይሻልና! እውነተኛ ልብ ባለበት ሁሌም ፍቅር አለ😍
❣❣ @Rakusta12 ❣❣