🌹የሰሞኑን እንጃ
ጋቢዬን ደርቤ ውስጤን ይበርደኛል
🔥ከእሳቱም ቀርቤ ያንቀጠቅጠኛል
👥ሰው መሀል ሆኜ ሰው ይናፍቀኛል
👤ከራሴው ዝምታ ጩኸት ይሰማኛል
😘ለወትሮ የወደድኩት ዛሬ አስጠልቶኛል
🤦♂የሰሞኑን እንጃ ፍርሀት ያርደኛል
💔ልቤ ሁሉን ጠልቶ አንቺን ብቻ ይለኛል።
❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣
ጋቢዬን ደርቤ ውስጤን ይበርደኛል
🔥ከእሳቱም ቀርቤ ያንቀጠቅጠኛል
👥ሰው መሀል ሆኜ ሰው ይናፍቀኛል
👤ከራሴው ዝምታ ጩኸት ይሰማኛል
😘ለወትሮ የወደድኩት ዛሬ አስጠልቶኛል
🤦♂የሰሞኑን እንጃ ፍርሀት ያርደኛል
💔ልቤ ሁሉን ጠልቶ አንቺን ብቻ ይለኛል።
❣❣ @Rakusta12 ❣❣
❣❣ @Rakusta12 ❣❣