ⓡⓤⓗⓘⓨⓐⓝⓐ🌸🌟🌠ⓗⓘⓡⓐ


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Join our official channel & let see👈
This channel ....😍
Best pic👸
Videos 👌👍
Music #relationship 🔉
Vain 👅👅
Lovely channel 💟💞
Hilarious competition
Pls join as🙏🙏
@ruhiyanahira
👆👆👆

🍬❤️💋🍬
👸
🍭 😘

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Nari ❤️❤️
@socialpic


Keep ur head up princess👸
Before ur crown falls👑
@Hermi_sprikal_queen

@Socialpic


🚫ሰበር ዜና🚫
[COVID-19]
ይነበብ!!!!!!!!ለተማሪዎች በሙሉ...
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለኮሮና ቫይረስ[COVID-19] ስርጭት ስጋት በተያያዘ ለ15 ቀናት ትምህርት ቤት፣የተለያዩ ስብሰባዎች እና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች እንዲዘጉ ቢደረግም ነገር ግን ይህ በሽታ በተለያዩ ክልሎች ላይ በመሰራጨቱ ምክንያት በሽታው እንዳይስፋፋ ለማድረግ ሌላ ተጨማሪ 15 ቀን እንደሚጨመር ታውቋል።ነገር ግን ይህ በሽታ እንደ አዲስ መስፋፋቱን ከቀጠለ አሁን ተማሪዎች ያመለጣቸውን ትምህርት ወደ ክረምት በመግፋት ትምህርት እንደሚሰጥ አሳስበዋል።ታዲያ ይህ ሁሉ ነገር ሲደረግ በሽታውን መግታት ካልተቻለ የበሽታውን አስከፊነትና ተዛማችነት በማየት ይህ የትምህርት አመት 2012 ዲስኳሊፋይ በመሆን እንደሚቀጥልና የዚህን አመት ትምህርት በቀጣይኛው አመት2013 ደግመው እንደሚቀጥሉ አሳስበዋል።እስከዛን ድረስ ተማሪዎች በተለያየ መንገድ ትምህርታቸውን በቤት ውስጥ መከታተል ይኖርባቸዋል።






for more profile pics join and share
👇👇👇👇
@hilutiye
@hilutiye
@hilutiye
@hilutiye


❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️


‼️ማየት ማመን ነዉ‼️
🔥🔥ይህ የ ቴሌግራም ቻናል በግሩፕ አባላት መካከል የ ፎቶ ውድድር የምናደርግበት እና የምናሸንፈው ነው እናም አሸናፊው 700 ብር ካርድ +ኢትዮቴሌኮም ሪዋርድ ያገኛል ውድድሩ በየቀኑ ይካሄዳል
ኣሽናፊውም ኣሽናፊነቱ በየ ሁለት ቀን ይታወቃል።🔥🔥


Tamema eko zefenelehalew 😜
@M_onarastalisa🌺




Who's it for you?
@home_of_quotes




Репост из: ♠ ⒾⓉⓈ VD🔱
Fiyorikaa💜💜🇪🇹🇪🇷
Joni ma official channel & let see👈
This channel ....😍
Best pic👸
Videos 👌👍
Music #relationship 🔉
Vain 👅👅
Lovely channel 💟💞
Hilarious competition
👆👆👆
@khsrt
@khsrt
@khsrt
@khsrt
@khsrt
@khsrt
@khsrt

🍬❤️💋🍬
👸
🍭 😘

https://t.me/khsrt


Ere ene wero

😍😭😭😭😭


Ena viresun atemeslm metelhugh 😜😁😂😂😭










#በአፍሪካ_የኮሮና_ቫይረስ_ስርጭት_ወቅታዊ_መረጃ
✅መጋቢት 16-2012 እስከ ምሽት 01:30 ድረስ
✅እስካሁን በአፍሪካ 2,624 የቫይረሱ ተጠቂዎች ተገኝተዋል
✅በአፍሪካ 46 ሀገራት ላይ ቫይረሱ ተሰራጭቷል
✅በአህጉሪቱ የተመዘገበው ጠቅላላ ሞትም 68 ደርሷል
✅ግብፅ እና አልጄሪያ በርካታ ሰው ሞቶባቸዋል (21)
✅ደቡብ አፍሪካ በርካታ ኬዝ ያለባት ሀገር ነች (709)
✅15 የአፍሪካ ሃገራት ላይ የሞት ሪፖርት ተደርጓል
✅እስካሁን 8 የአፍሪካ ሀገር ላይ ቫይረሱ አልገባም
✅ደቡብ አፍሪካ ዛሬ ብቻ 155 ተጨማሪ ኬዝ አግኝታለች
✅አልጄሪያ ዛሬ 38 ኬዝና 2 ተጨማሪ ሞት አስተናህዳለች
✅ግብፅ ዛሬ 40 ተጨማሪ ኬዝና 1 ሟች አግኝታለች
✅ጋና ዛሬ 1 ተጨማሪ የሞት ኬዝ አስተናግዳለች
✅ኒጀር ዛሬ 4 ተጨማሪ ኬዝና 1 ሟች አግኝታለች
✅ቱኒዚያ ዛሬ ብቻ 57 ኬዝና 1 ተጨማሪ ሟች አግኝታለች
✅ሴኔጋል ዛሬ ብቻ +13 ተጨማሪ ኬዝ አግኝታለች
✅በሀገራችን እስካሁን 12 ኬዞች እንዳሉን ይታወቃል
✅ማሊ እና ጊኒ ቢሳው በሀገራቸው የመጀመሪያ የሆነ የኮሮና ቫይረስ ኬዞችን ሁለቱም በ2 ሰዎች ላይ አግኝተዋል።
✅ በአፍሪካ እስካሁን ቫይረሱ ያልታየባቸው 8 ሀገራት እንዳሉስ ያውቃሉ?
√ቦትስዋና
√ቡሩንዲ
√ኮሞሮስ
√ሌሴቶ
√ማላዊ
√ሳኦ ቶሜ
√ሴራሊዮን
√ደቡብ ሱዳን

🔴 በአፍሪካ አጠቃላይ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ይህን ይመስላል
🇿🇦 709 ደቡብ አፍሪካ
🇪🇬 442 ግብፅ
🇩🇿 302 አልጄሪያ
🇹🇳 173 ቱኒዝያ
🇧🇫 114 ቡርኪናፋሶ
🇲🇦 170 ሞሮኮ
🇸🇳 99 ሴኔጋል
🇨🇮 73 ኮትዲቯር
🇨🇲 70 ካሜሮን
🇬🇭 68 ጋና
🇨🇩 48 ዲ.ሪ. ኮንጎ
🇲🇺 48 ሞሪቲየስ
🇳🇬 46 ናይጄሪያ
🇷🇼 40 ሩዋንዳ
🇰🇪 28 ኬንያ
🇹🇬 23 ቶጎ
🇲🇬 17 ማዳጋስካር
🇺🇬 14 ኡጋንዳ
🇪🇹 12 ኢትዮጵያ
🇹🇿 12 ታንዛኒያ
🇿🇲 12 ዛምቢያ
🇩🇯 11 ጅቡቲ
🇬🇶 9 ኢኳቶሪያል ጊኒ
🇳🇦 7 ናሚቢያ
🇳🇪 7 ኒጀር
🇸🇨 7 ሲሼልስ
🇬🇦 6 ጋቦን
🇧🇯 6 ቤኒን
🇲🇿 5 ሞዛምቢክ
🇨🇻 4 ኬፕ ቨርዴ
🇨🇬 4 ሪ.ኮንጎ
🇸🇿 4 ኢስዋቲኒ
🇬🇳 4 ጊኒ
🇬🇲 3 ጋምቢያ
🇸🇩 3 ሱዳን
🇿🇼 3 ዚምቧቡዌ
🇦🇴 3 አንጎላ
🇹🇩 3 ቻድ
🇨🇫 3 ሴንትራል አፍሪካ
🇱🇷 3 ላይቤሪያ
🇬🇼 2 ጊኒ ቢሳው
🇲🇱 2 ማሊ
🇲🇷 2 ሞሪታኒያ
🇪🇷 1 ኤርትራ
🇱🇾 1 ሊቢያ
🇸🇴 1 ሶማሊያ

🔵 በአፍሪካ ሞት ያስተናገዱ ሀገራት 15 ደርሰዋል

🇪🇬 21 ግብፅ
🇩🇿 21 አልጄሪያ
🇲🇦 5 ሞሮኮ
🇧🇫 4 ቡርኪናፋሶ
🇹🇳 3 ቱኒዚያ
🇬🇭 3 ጋና
🇲🇺 2 ሞሪቲየስ
🇨🇩 2 ዲ.ሪ. ኮንጎ
🇳🇬 1 ናይጄሪያ
🇳🇪 1 ኒጀር
🇬🇦 1 ጋቦን
🇨🇻 1 ኬፕ ቬርዴ
🇸🇩 1 ሱዳን
🇿🇼 1 ዚምቧቡዌ
🇬🇲 1 ጋምቢያ

───────────────────────────

√ የኮሮና ቫይረስን በጋራ እና በግል እንከላከል
✅የእጃችንን ንፅህና በአግባቡ እንጠብቅ
✅ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ ላይ አንገኝ
✅ከሰዎች ጋር ያለንን ርቀት እንጠብቅ
✅የተጨናነቁ የትራንስፖርት አመራጮችን አንጠቀም
✅የጤና ባለሞያዎችን ምክር ሁሌም እንተግብር
✅የጤና ሚኒስቴር መምሪያዎችን እንከታተል
✅ስለ ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ትክክለኛ መረጃ ከWHO ፣ ከጤና ሚኒስቴር እና ከህበረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ብቻ ያግኙ!

በተጨማሪ በነፃ የስልክ መስመሮች 8335 / 952 ላይ ደውለው መረጃዎችን ያግኙ

🦠 በከኮሮና ቫይረስ የተጠቃ ሰው ከሚያሳያቸው ምልክቶች ውስጥ

√ ከፍተኛ ትኩሳት
√ ሳል
√ ለመተንፈስ መቸገር ዋነኞቹ ናቸው

#በቅድመ_ጥንቃቄ_እና_በፀሎት_እንበርታ

√ መረጃ አይናቅም ስለዚህ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ
───────────────────────────
ምንጭ
#nafyad phenomena batch
───────────────────────────
√ የመረጃ ምንጭ ያደረኩት:- ወርልዶሜትር ዌብሳይትን ነው

"SHARE" @naf2k12


#አካብዳለሁ !! ህይወትን እታደጋለሁ!!

#አካብዳለሁ
#አካብዳለሁ
#አካብዳለሁ
#አካብዳለሁ

ኑ አብረን እናካብድ!! ለሰውም ሆነ ለራሳችን ሞት ምክንያት አንሁን!!

@optimisticBatch

Показано 20 последних публикаций.

280

подписчиков
Статистика канала