በድጋሚ ሊከሰት ይችላል...ግን ያን ያህል አስጊ አይደለም
በሬክታር ስኬል በ4.9 ተመዝግቧል።
ይህ በቁጥር ስታዩት ቀላል ሊመስል ይችላል ነገር ግን ከባድ ቁጥር ነው አዲስ አበባም ሆነ ወደ ሰሜን ሸዋ አካባቢ የምትኖሩ ሰዎች ነቅታችሁ ተጠባበቁ!
የመንግሥት ኮምኒኬሽን ማብራሪያ ስለዛሬው መሬት መንቀጥቀጥ
በአዋሽ ፣ መተሀራ ፈንታሌ ተራራ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ደርሷል።በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 9 ነው። 150 ኪሎሜትር አካባቢ ርቀት ላይ የተፈፀመ ነው። ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ ተሰምቷል። በስምጥ ሸለቆች ውስጥ ንዝረቱ ከመሰማት በሻገር የመሬት መንቀጥቀጥ ከፈንታሌ ተራሮች ውጭ የደረሰ ስለመኖሩ አልተረጋገጠም። በደሴ መስመር እስከ ኮምቦልቻ የታየውም ንዝረቱ ነው። ክስተቱ ከሰሞኑ ጀምሮ በፈንታሌ ተራራ እና አዋሽ አካባቢዎች የነበረ ስሜት ነው።
Play Store & App store My Earthqwake alert የሚባል አፕ አውርዳችሁ አካባቢያችሁ ላይ ሊከሰት የሚችል ማንኛውም የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ካለ ማስጠንቀቂያ ሊሰጣችሁ ይችላል።
የመሬንት መንቀጥቀጡ ያጋጠማችሁ ቦታ በተለምዶ Aftershock የሚሉት ከመሬት መንቀጥቀጥ በኋላ የሚከሰት አነስተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ሊኖር ስለሚችል ተጠንቀቅቃችሁ ነቅታችሁ ጠብቁ።
Aftershock ከዋናው የመሬት መንቀጥቀጥ ብዙም ባልቆየ ሰዓት ውስጥ ነው የሚከሰተው
ድጋሚ ከተከሰተ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር ዶክተር ኤልያስ ሌዊ ያሉት መድረግ ያለበት ጥንቃቄ
➡️ የቤት ቋሚዎች በተለይ ኮንዶሚኒየም ህንጻ ላይ ያሉ ሰዎች ኮለኖች አካባቢ መጠጋት ለምን መውረድ ሊከብድ ይችላል ቁልፍ ማክፈትም ሊከብድ ይችላል። ስለዚህ ኮለኖች አካባቢ መጠጋት።
➡️ ከተቻለ ጠረጴዛ ስር መግባት።
➡️ ሊፍት አትጠቀሙ። ማንም ሰው በሊፍት ለመውረድ እንዳይሞክር። ያን እንዳትጠቀሙ።
ይሄን ይሄን ጥንቃቄ ማደርግ ያስፈልጋል። ነገር ግን አሁን ባለው እዚህ ደረጃ የሚያደርስ ከባድ ነገር አለ ብለን አንገምትም። "