Репост из: KalebAcademy 🔥
ትምህርት ሲጀመር መማሪያ ክፍልና የማስተማሪያ መሣሪያዎች አጠቃቀም | Precautions to be taken in Class at the beginning of learning:-
@KalebAcademy
1ኛ. ትምህርት ክፍሉ ያሉትን የመማሪያ ክፍሎች ለገጽ ለገጽ ትምህርት ሲደለድል አንድ ክፍለ ጊዜና ቀጣይ ክፍለ ጊዜ መካከል የማጽዳና የማናፋስ ሥራ የሚሰራበት ቢያንስ የአንድ ሰዓት ክፍተት እንዲኖር ማድረግ አለበት። @KalebAcademy
2ኛ. ለመምህሩ መንቀሳቀሻ የሚሆን ከመጻፊያ ሰሌዳና ከፊት ረድፍ በሚቀመጡ ተማሪዎች መካካል ቢንያስ የሶስት ሜትር ርቀት መኖር አለበት። @KalebAcademy
3ኛ. የተማሪዎቹ የወንበር አቀማመጥ 2 ሜትር አካላዊ ርቀት የጠበቀ መሆን አለበት፡፡ @KalebAcademy
4ኛ. የመማሪያ ክፍሎች በርና መስኮት በመማር ማስተማር ወቅት ሁል ጊዜ ክፍት መሆን አለባቸው፡፡ መምህሩም በቂ የአየር ዝውውር መኖሩን ሳያረጋግጥ ማስተማር የለበትም። @KalebAcademy
5ኛ. ማንኛውም ወደመማሪያ ክፍል የሚገባ መምህርና ተማሪ ከመግባቱ በፊት እጁን በሳሙና በአግባቡ በተዘጋጀው መታጠቢያ ቦታ መታጠብና በመማሪያ ክፍል ውስጥም አፍና አፍንጫውን በማስክ የመሸፈን ግዴታ አለበት። @KalebAcademy
6ኛ. በመማሪያ ክፍል ውስጥ ምንም ዓይነት አካላዊ ቅርርብ እንዲኖር የሚያደርግ የቡድን ውይይት የተከለከለ ነው። @KalebAcademy
7ኛ. ማንኛውንም ተንቀሳቃሽ የማስተማሪያ መሣሪያ (ኤል ሲዲ፣ ፖይንተር፣ ዳስተር፣ ኮምፕዩተር…ወዘተ) በጸረ- ተዋህሳን ወይም በሌላ ቴክኖሎጂ ሳይጸዳ በእጅ መቀባበል የተከለከለ ነው። @KalebAcademy
8ኛ. በመማሪያ ክፍል ተገጥመው የሚገኙ ማንኛውንም የማስተማሪያ መሣሪያዎችን (ስማርት ቦርድ፣ ኤል ሲዲ፣…የመሳሰሉትን) ከተፈቀደለት ሰው በስተቀር ማጽዳትም ሆነ መነካካት ክልክል ነው። @KalebAcademy
9ኛ. የመማሪያ ክፍሎችን መዝጋትና መክፈት ለዚሁ በተቋሙ በተመደቡ ሠራተኞች ብቻ ማከናወን የግዴታ ሲሆን የእጅ ጓንት በማደድረግና ኬሚካል ማጽጃ በመጠቀም መዝጋትና መክፈት ይቻላል፡፡
◉⇲ @KalebAcademy ⇲◉