ኪያ
ነበር ወይ የገባሽው ቃል
ሌላ ስትለምጅ ባዴ የሚጣል
ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል
ሰማው አፍሽ በሌላ ሲምል
የኔ አለም ብዙ አልፈን በፍቅር
ታጅበን በዜማ በልብሽ በልቤ ተማምለነን ማንም ሰው ሳይሰማ
በድንገት ብርሀን አለሜን በቅስፈት ብቀማ
እድሜዬን ለሰጠሽኝ ፍቅር ቋጠንኩ በጨለማ
ተይ ኪያዬ
ተይ ኪያዬ
ብርሀን ትዝታዬ
ተይ ኪያዬ
ተይ ኪያዬ
እንዴት ልመን ችዬ
በቃ ልሂድ እኔስ የኔ ሲሳይ
ደስ ካለሽ አዲስ ቀን ባይ ስንለያይ
ከደመናው ልቃ በልጣ ለኔም ፀለይ እስክቶጣ ነይይ..
በይ ኪያዬ
በይ ኪያዬ
ሸኝኝ አበባዬ
በይ ኪያዬ
በይ ኪይዬ
ሄድኩኝ አሜን ብዬ
😍😍😍😍😍
👇👇join us👇👇
,, 👇👇👇join
@music39393922@SnapQueens❤️❤️❤️❤️
This movie is so ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️