My Pencil & My chronicle
ይህ ጽሁፍ በሰንሴት ሃይኪንግ የተዘጋጀውን ጉዞ የምያስቃኝ በሶስት ክፍል የተዘጋጀ ነው። ክፍል ፩ ከተለያዩ የአ.አ ሰፈሮች/አካባቢዎች የመጣን ለዘመናዊ ሆቴል ዘርፍ ፈር ቀዳጅ ከሆነው #ጣይቱ ሆቴል ፊት ለፊት ተሰባስበናል። ኧረ እንደውም እዛው ያደረ አይጠፋ... የጉዞው አዘጋጆች ከላይ ታች የማስተባበር ስራውን ተያይዘውታል። የማርፈድ ልምድ ያለብን አንዳንድ የአ.አ ነዋሪዎችንም ከነብርድ ልብሳችን ጭምር አስተባብረው ከመኪናው ከተቱን። ከመኪናው ውስጥም እንደምንም የተጫጫነ...