ቁርዓን ሲጀምር በሃምድ ነው የጀመረው ..
እኛም ቻናላችንን በሀምድ እንጀምራለን😊
አሏህ ፍጥረትንም ሲጀምር በሃምድ ነው .. "አልሃምዱሊሏሂ ለዚ ፈጦረ ሰማዋቲ ወልዓርድ" ።
ቁርአን ማውረድም ትልቅ ኒዕማ ስለሆነ ራሱን አመስግኖበታል "አልሃምዱሊሏሂ ለዚ አንዘለ አላ አብዲሂል ኪታብ" በማለት .. እንዲሁም አጠቃላይ ምስጋና የሚገባው ለሱ ብቻ መሆኑን "ፈሊሏሂል ሀምዱ ረቢ ሰማዋቲ ወረቡል አርድ" በማለት ይገልፃል ። ከዛም የጀነት ሰዎችም በጀነት ፤ የጀሃነም ሰዎችም በጀሃነም ከገቡ በኋላም አሏህ ራሱን ያመሰግናል "ወቂለልሃምዱሊሏሂ ረቢል አለሚን"
ፈለሁል ሃምዱ ፊልኢብቲዳዕ ፥
ወለሁል ሃምዱ ፊልኢህቲታም ፥
ወለሁል ሀምዱ አላ ኩሊሃል ♥
ረሱልም "አላሁመ ረበና ለከል ሃምድ ሚልአሰማወቲ ወሚልአል አርዲ ወሚልአ ማሺዕተ ሚን አምሪን በዕድ" ይሉ ነበር ።
የጀነት ሰዎችም አሏህ ኢልሃም ከሚያደርጋቸውና በአንደበታቸው ላይ ከሚያፈሳቸው ነገራት መካከል ተስቢህና ተህሚድ አለ። "ወአኺሩ ዳዕዋሁም አኒል ሃምዱሊሏህ"
እኛም ኢስላምን ስለለገሰን ፣ ቁርዐንን ስለሰጠን ፣ ቆጥረን የማንዘልቃቸውን ፀጋዎቹን ስላጎናፀፈን ጧት ማታ ፤ ቀን ሌሊት ስፍር ቁጥር የሌለው ምስጋና ለአሏህ ይገባው 🫶
@tedeburr