ለነዛ ላልነቁት
ለማይጠቅም ህይወት ከሡና ለራቁት
በሠበብ አሥበቡ ሢሆኑ እራቁት
በራሣቸው እጅም ክብራቸውን እጡት
ተረስቶ ሚመጣው የወደፊት ቁጭት
ላሥተካክል ቢሉት መቼም ማያገኙት
የቀብርን ነዳም እንዴትሥ እረሡት
መከልከል ማየቱን የራህማንን ፊት
እንዴትሥ ያሥፈራል ቁጣውን ማግኘት
እርህራሄ እንኳ የለ በዛ ሥአት
በማይረባ ህይወት ጀነትንም ማጣት
ውበት ቢደረደር ፀባይ ከሌለበት
እውቀትም ቢቀሠም ተግባር ካልታየበት
ጀልባቡም ቢለበሥ ሀያእ ካጣሽበት
ዳእዋ ብታበዚ ሥልቱን ሣታቂበት
ሥራው ቢጧጧፍም ኒያውም ጠፍቶበት
ምን ያለ ክሥረት ነው ውርደት የበዛበት
አቂዳን ሣያቁ ሌላውን ቢያበዙ
ጉዳቱ አይቻልም ብዙ ነው መዘዙ
ለህይወት መሠረት ተውሂድን መያዙ
ዛሬም ነገም ቢሆን በተውሂድ እዘዙ
ቀን ማታ ለአላህ እሡን መታዘዙ
ያዋጣናል ለኛም ጀነት መጋበዙ
ስለዚህ ነቃ በይ አይጠቅምም መፍዘዙ
ፈጥነን ሣንቀደም ሡናችን መያዙ
ግድ ሆኖ ተገኘ ሣይመጣ ቅጣቱ
መቼም የማይቀረው ሢመጣለት ሞቱ
👇👇👇 ioin us
@umuhilal1
ለማይጠቅም ህይወት ከሡና ለራቁት
በሠበብ አሥበቡ ሢሆኑ እራቁት
በራሣቸው እጅም ክብራቸውን እጡት
ተረስቶ ሚመጣው የወደፊት ቁጭት
ላሥተካክል ቢሉት መቼም ማያገኙት
የቀብርን ነዳም እንዴትሥ እረሡት
መከልከል ማየቱን የራህማንን ፊት
እንዴትሥ ያሥፈራል ቁጣውን ማግኘት
እርህራሄ እንኳ የለ በዛ ሥአት
በማይረባ ህይወት ጀነትንም ማጣት
ውበት ቢደረደር ፀባይ ከሌለበት
እውቀትም ቢቀሠም ተግባር ካልታየበት
ጀልባቡም ቢለበሥ ሀያእ ካጣሽበት
ዳእዋ ብታበዚ ሥልቱን ሣታቂበት
ሥራው ቢጧጧፍም ኒያውም ጠፍቶበት
ምን ያለ ክሥረት ነው ውርደት የበዛበት
አቂዳን ሣያቁ ሌላውን ቢያበዙ
ጉዳቱ አይቻልም ብዙ ነው መዘዙ
ለህይወት መሠረት ተውሂድን መያዙ
ዛሬም ነገም ቢሆን በተውሂድ እዘዙ
ቀን ማታ ለአላህ እሡን መታዘዙ
ያዋጣናል ለኛም ጀነት መጋበዙ
ስለዚህ ነቃ በይ አይጠቅምም መፍዘዙ
ፈጥነን ሣንቀደም ሡናችን መያዙ
ግድ ሆኖ ተገኘ ሣይመጣ ቅጣቱ
መቼም የማይቀረው ሢመጣለት ሞቱ
👇👇👇 ioin us
@umuhilal1