nayrobi🎤👑👑👸😍


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


best of best chanal @unblivible_nayrobi
music F
fun pictures £
fun videos N
amezing quotes @
beauti pic N
& bla bla bla bla
@feeeee_ye

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




hello




















ልጁ ሲጋራ ማጨሱን እናቱ እንዲያውቁ አልፈለገም '' አስሬ "ሽንት ቤት" እያለ ላፍ አርጎ ይመጣል። #ያው እናቶች ነቄ አይደሉ 😏😏 ገቡለታ...ምን ብለው አትሉኝም😏
"ልጄ ሽንት ቤት እኮ ለሳምባህ ጥሩ አይደለም🤪!!"😀😂😂😂😂

@SAK_BESAKKK


አንዱ ሽንት ቤት ገብቶ የተፃፋትን ጥቅሶች ከጥግ እስከ ጥግ አንበበና ክፍት ቦታ ፈልጎ ምን
ብሎ ቢጽፍ ጥሩ ነው?😏










✍️ ✍️ "ኧረ ጎበዝ የመጣንበትን ጉዳይ አንርሳ እንጂ!
😂😂😂😂😂😂
"
@SAK_BESAKKK


🏡 🏠#STAY_AT_HOME🏠 🏡

ሁላችሁም ባላችሁበት ከተጋደምኩበት ተነስቼ እጅ በመንሳት ሰላምታዬን አቀረብኩ😴😴😴😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷🙏🙏🙏😇😇 ስምንተኛው ዙር የሳቅ በሳቅ የፎቶ🖼 🖼ውድድር በዚህ ሳምንት የሚደረግ ይሆናል 📷 📸 ❗️❗️❗️የ አሁኑን ውድድር ለየት የሚያደርጉት ሶሰት ነገሮች ናቸው ## እነሱም ❗️❗️
#1_ውድድ የሚቆየው ለ 4ቀን🕐 ብቻ ነው##
#2_የሚሸለመው ሶስት አሸናፊ ነው
#3_ሽልማቱም የበቤትዎ ይቆይ የኢንተርኔት ፖኬጅ ሲሆን እሱም
🎁#1ኛ_ለወጣ_300 megabyte
🎁#2ኛ_ለወጣ_250 megabyte
🎁#3ኛ_ለወጣ_200 megabyte ይሆናል 🔰እናም አሸናፊው የሚታወቀው ባገኘው የ ❤vote/like 👍 መጠን ይሆናል ❗️❗️❗️ ⚜⚜⚜
#ማሳሰቢያ👉 ተወዳድራችሁ የማታውቁ ሰዎች እንዴት ነው የማደርገው... ምናምን እያላችሁ አታዝጉኝ 🥵ጥያቄዎቻችሁን መመለስ ይደክመኛልና🥵

#ውድድሩ_ላይ_ለመመዝገብ 👉 @BEBY_DRIVER


ሚስት - የኔ ፍቅር የሰርግ ሰርተፍኬታችንን እያገላበጥክ ማየት ከጀመርክ አንድ ሰዓት ሊሆንህ ነው ምን እየፈለክ ነው?

ባል - የአገልግሎት ግዜ ማብቂያውን (ኤክስፓየር ዴቱ) መቼ እንደሆነ ለማወቅ ስለፈለኩ ነው::😂

😂@SAK_BESAKKK


ጉራጌው ጀለስህ ልጋብዝህ ብሎ
ወስዶህ
_ከበላቹ በሗላ ሒሳብ 96 ብር ሲመጣ
አዪዪ ድፍን መቶ ነው የያዝኩት ለ96 ብር

በዬ ከምዘረዝር ክፈል እና እነውጣ፡በቃ
🤣🤣🤣🤣🤣


ቀበሌ መታወቂያ ልታወጣ ሄደህ ከ 18 አመት በላይ መሆንህን ማረጋገጫ አምጣ ስትልህ
.
.
.
.
ለምን Room ይዘን አላሳይሽም😂😂😂

😁🤣😆
Join👉 @SAK_BESAKKK
Share & Invite ur Friends


ታክሲ ዉስጥ "ማስክ 😷 ካላደረግክ አላስገባህም!" ይለዋል

ማስኩን አዉጥቶ አሳይቶ መልሶ ኪሱ ዉስጥ ከተተና ገባ
😂

😷ጓዶች ማስካችሁን አድርጋችሁ 😷 ርቀታችሁን እየጠበቃችሁ 😂😁 እንጂ ይህ ህዝብማ ሙዱ ከባድ ነዉ


JOIN.  
          Ⓜ  @SAK_BESAKKK


በአማርኛ መልካም ልደት ያልኩሽ 🍬
.
.
.
በእንግሊዘኛ 🎂 hapi berzdey ማለት አቅቶኝ እንዳይመስልሽ 😜


JOIN.  
       Ⓜ    @SAK_BESAKKK


Ⓜ ግጥም Ⓐ

ቃላት አታበዛ ፊደል አትደረድር
እኔስ ወዳታለሁ እስካለው በምድር
😍😍
📲ስልኬ የኔ ፍቅር😘😘📱 🤣🤣🤣

Показано 20 последних публикаций.

221

подписчиков
Статистика канала