የሚጠብቀኝ አይተኛም
የሚጠብቀኝ አይተኛም (፪) አያንቀላፋም
ቤት ባይኖረኝም እደጅ ባድርም
ቀን እና ለሊት ከኔ አይርቅም
ድምጸ ኣራዊት የለሊት ግርማ
ወደኔ አይቀርብም ድምጽህ ሲሰማ
የሚጠብቀኝ አይተኛም (፪) አያንቀላፋም
መሰናክልን ለእግሮቼ አይሰጥም
ይሰውረኛል በቀኙ ሰላም
ጸሀይም በቀን አይተኩሰኝም
የአጋንንትም ሀይል አያስፈራኝም
የሚጠብቀኝ አይተኛም (፪) አያንቀላፋምአዝ…
ነፍሴን ጠበቃት ከጠላት ወጥመድ
ጌታዬ መራኝ በጽድቅ መንገድ
መውጣት መግባቴን እየጠበቀ
ለዚህ አበቃኝ እርሱ ባወቀ
የሚጠብቀኝ አይተኛም (፪) አያንቀላፋም
የሰማዩን ጠል እታገሳለው
ሰው ከጨከነ ምን እሆናለሁ
ለሊት በድብቅ ለሚጎበኙኝ
ለጻድቃኑ ግን አምላክ ይስጥልኝ
የሚጠብቀኝ አይተኛም (፪) አያንቀላፋም
እንቅልፌን ባርኮ ለሰጠኝ ጌታ
በአለም ሀሳብ ሳልንገላታ
የእለት ምግቤንም ላልነሳኝ ፍጹም
ምስጋና ላቅርብ እስከዘላለም
የሚጠብቀኝ አይተኛም (፪) አያንቀላፋም
የሚጠብቀኝ አይተኛም (፪) አያንቀላፋም
ቤት ባይኖረኝም እደጅ ባድርም
ቀን እና ለሊት ከኔ አይርቅም
ድምጸ ኣራዊት የለሊት ግርማ
ወደኔ አይቀርብም ድምጽህ ሲሰማ
የሚጠብቀኝ አይተኛም (፪) አያንቀላፋም
መሰናክልን ለእግሮቼ አይሰጥም
ይሰውረኛል በቀኙ ሰላም
ጸሀይም በቀን አይተኩሰኝም
የአጋንንትም ሀይል አያስፈራኝም
የሚጠብቀኝ አይተኛም (፪) አያንቀላፋምአዝ…
ነፍሴን ጠበቃት ከጠላት ወጥመድ
ጌታዬ መራኝ በጽድቅ መንገድ
መውጣት መግባቴን እየጠበቀ
ለዚህ አበቃኝ እርሱ ባወቀ
የሚጠብቀኝ አይተኛም (፪) አያንቀላፋም
የሰማዩን ጠል እታገሳለው
ሰው ከጨከነ ምን እሆናለሁ
ለሊት በድብቅ ለሚጎበኙኝ
ለጻድቃኑ ግን አምላክ ይስጥልኝ
የሚጠብቀኝ አይተኛም (፪) አያንቀላፋም
እንቅልፌን ባርኮ ለሰጠኝ ጌታ
በአለም ሀሳብ ሳልንገላታ
የእለት ምግቤንም ላልነሳኝ ፍጹም
ምስጋና ላቅርብ እስከዘላለም
የሚጠብቀኝ አይተኛም (፪) አያንቀላፋም