✟ተዋህዶ ሃይማኖቴ✟
እግዚአብሄር አምላካችን መንግስቱን ያዘጋጀው እሩቅ አይተው ቅርብ ለሚቀሩ ሳይሆን እስከ መጨረሻው ድረስ ማህተባቸውን አጥብቀው በጽናት ለሚጏዙ ክርስቲያኖች ነው። #ስብከት_መቶ_ሰው_ቢለውጥ_ጽናት_ደግሞ_አንድ_ሺ_ሰው_ይለውጣል ፤ስለዚህ እኛም ማህተባችንን አንበጥስም ብለን በጽናታችን ለብዙዎች መዳን ምክንያት እንሁን።
ተዋህዶ ሃይማኖቴ
የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ
ማህተቤን አልበጥስም
ትኖራለች ለዘለአለም
የግብፅን ከተሞች በደም ገንበተናል
በመግደል ጽድቅ የለም ሞተን ግን ኖረናል
ማህተብህን ፍታው በጥሺው ቢሉኝ
እኔስ ከእነ አንገቴ ውሰዱት አሉክኝ
አዝ___________________
ጴጥሮስ ተሰቀለ ጳውሎስ ተሰየፈ
ተዋህዶ እያለ ኧረ ስንቱ አለፈ
ሌሎቹም በእሳት በስቃይ አልፈዋል
ዘመን የማይሽረው ታሪክን ጽፈዋል
አዝ_________________
ፊተኛ ነንና እንዳንሆን ኻለኛ
ህዝቤ ተረጋጋ ተነሳ አትተኛ
ጅብ ከሄደ ውሻ እንዳይሆን ጩኸቱ
የተዋህዶ ልጆች አሁን ነው ሰአቱ
አዝ____________________
አይተን እንዳላየ ስንት አሳልፈናል
የእርሱ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም ብለናል
አሁን ግን ይበቃል ዝምታው ይሰበር
ይገለጥ ይታወቅ የተዋህዶ ክብር
@webzema
@webzema
@webzema
እግዚአብሄር አምላካችን መንግስቱን ያዘጋጀው እሩቅ አይተው ቅርብ ለሚቀሩ ሳይሆን እስከ መጨረሻው ድረስ ማህተባቸውን አጥብቀው በጽናት ለሚጏዙ ክርስቲያኖች ነው። #ስብከት_መቶ_ሰው_ቢለውጥ_ጽናት_ደግሞ_አንድ_ሺ_ሰው_ይለውጣል ፤ስለዚህ እኛም ማህተባችንን አንበጥስም ብለን በጽናታችን ለብዙዎች መዳን ምክንያት እንሁን።
ተዋህዶ ሃይማኖቴ
የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ
ማህተቤን አልበጥስም
ትኖራለች ለዘለአለም
የግብፅን ከተሞች በደም ገንበተናል
በመግደል ጽድቅ የለም ሞተን ግን ኖረናል
ማህተብህን ፍታው በጥሺው ቢሉኝ
እኔስ ከእነ አንገቴ ውሰዱት አሉክኝ
አዝ___________________
ጴጥሮስ ተሰቀለ ጳውሎስ ተሰየፈ
ተዋህዶ እያለ ኧረ ስንቱ አለፈ
ሌሎቹም በእሳት በስቃይ አልፈዋል
ዘመን የማይሽረው ታሪክን ጽፈዋል
አዝ_________________
ፊተኛ ነንና እንዳንሆን ኻለኛ
ህዝቤ ተረጋጋ ተነሳ አትተኛ
ጅብ ከሄደ ውሻ እንዳይሆን ጩኸቱ
የተዋህዶ ልጆች አሁን ነው ሰአቱ
አዝ____________________
አይተን እንዳላየ ስንት አሳልፈናል
የእርሱ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም ብለናል
አሁን ግን ይበቃል ዝምታው ይሰበር
ይገለጥ ይታወቅ የተዋህዶ ክብር
@webzema
@webzema
@webzema