ሱረቱል ዩሱፍ በጣም ቆንጆ ታሪክ ነው
ላንተ በጣም ቅርብ የሆነ ሰው ሊከዳህ እንደሚችል የተሰበረ ልብ በውዴታ ሊድን እንደሚችል.. ምቾት ከችግር ብኋላ እንደሚመጣ ሀዘን ምስጋና አለማድረግ እንዳልሆነ ትግስት ቆንጆ የሆነ መጨረሻ እንዳለው አስተምሮናል ።
@yasin_nuru_hadis