♻️🔻🇵🇸⚡🇮🇱 የዕብራይስጡ Ynet ጋዜጣ "የተኩስ አቁም ስምምነቱን በ3 ምዕራፍ ተፈፃሚ ለማድረግ ከሞላ ጎደል ስምምነት ላይ ተደርሷል" ብሏል።
የእስራኤሉ ተንታኝ ባራክ ራቪድ በበኩሉ “የቀሩት ልዩነቶች በበቂ ፍጥነት ካልተፈቱባቸው ምክንያቶች አንዱ በቀድሞው የሐማስ መሪ የህያ ሲንዋር ወንድም በመሐመድ ሲንዋር የሚመራው በጋዛ የሚገኘው የሐማስ አመራር የያዘው ጠንካራ አቋም መሆኑን የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣናት ነግረውኛል ብሏል።
@yasin_nuru_hadis