የክላስ ወጎች


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана



Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ይህንን ሊንክ share እንድታረጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን


የክላስ ወጎች
https://telegram.me/yeclaas








#እሷ፦ፍቅርን❤️ እንዴት ትገለፀዋለህ
#እሱ፦ኮከብ እንደመቁጠር
#እሷ፦ ማለቂያ የለውም ማለት ነው😘
#እሱ፦አይ ጊዜ ማባከኛ ነው ማለቴ ነው😎😂😂


#ተቀበል
*
*
ልረሳሽ 🍺 ብጠጣ አይኔ 👀 እየሰከረ
ጭራሽ ሁለት አርጎ ያሳየኝ ጀመረ😳


#ማታ ቢራ ስጠጣ 😉አድሬ ጠዋት ስነሳ
*
*
*አንድ ቀን የተጠቀምኩበት አልኮል አልቆ አገኘሁት😭😭😂😂


#አንዱ አቆላምጥ ❤️ተብሎ ስም ይጠራለት ጀመር።
*ከተማ፦ከትዬ
*ሳራ፦ሳርዬ
*አበበ፦አብዬ
*
*
*በድሉ፦በ*ዬ😂😂😂


#አንዱ አስጎብኚ ፈረንጅ 😉እያስጎበኘ ዶሮ ማነቂያ🐔 ሰፈር ሲደርሱ ፈረንጁ ይሄ ሰፈር ምን ይባላል ብሎ ይጠይቀዋል።🙉
አስጎብኚው ምን ቢል መጥፎ ነው😁
*
*
*Chicken hang place😂😂


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


እኔኮ ግርም የሚለኝ 😁የኛ ሀገር ዶክተሮች🚑 አሜባውን ትርፍ አንጀት😲 ነው ብለው ይሆን ሽሮ 😩ያጨማደደውን አንጀት ከበጣጠሱ በኀላ😩
*
*
*
ሆዳችን ውስጥ ቢላና 🔪መቀስ⚔ ሚረሱት ነገር ነው😂😂


*ጀለስ፦እንዲ ብሎኝማ ሁለተኛ እዛ መስሪያ ቤት አልሰራም😠😠
*
*
*እኔ፦ምን ብሎህ ነው😯
*
*
*ጀለስ፦ተባረሀል😡😟😂😂















Показано 20 последних публикаций.

14

подписчиков
Статистика канала