እኔ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ
ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""'""'"
•ምናልባት የሆነ ቀን ላይ ከራሴ ጋር ወይም ከሰዉ ጋር ሁኜ ሆን ብዬ ወይም ሳላስበዉ ብዙ ነገር አርጌ ይሆናል እናም፦
-ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
-ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ
-ይቅርታ በኔ ምክኒያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአችሁ
በእርግጥ አላህ በሀሜት የተዘፈቀን ሰዉ የሚምረዉ የታማዉ አካል በይቅርታ ሲያልፈዉ እንደሆነ አዉቂያለሁ እና ይቅርታ (Awfu) ሳትሉኝ እንዳታለፉኝ
=እኔ ለአላህ ብዬ ይቅር (Awfu) ብይለዉ ።
*እንዲሁም መላኢካዎች በረመዳን ወር የተኮራረፉ ሰዎች ያሉበት ቤት ሲቀር ሁሉም ቤት ይገባሉ እስቲ ለማስታወስ ያክል እናንተስ ከማን ጋር ተቀያይማቹሀል (ተኮራርፈዋል) ?
ከአባት
ከእናት
ከወንደም
ከእህት
ከዘመድ
ከጎሮቤት
ከጓዋደኛ…… ከአሁኑ ለአላህ ብላቹህ ይቅር (Awfu) ተባባሉ
ይቅርታ ጥሪ ነዉና ነፍሳችንን ንፁህ እናድርገዉ ።
* አሁን ያለንበትም ሁኔታ አሳዛኝ ነዉ ድንገተኛ ሞት እጅግ በዝቷል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲
@ በአካል የምታቁኝ በስምም ብቻ ይሁን የምታቁኝ ሁላችሁም ይሄን ፅሁፍ ያነበባችሁ በሙሉ ለፈጣሪ (ለአላህ) ብላችሁ ይቅር (Awfu) እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ 🙏
ይቅርታ
ይቅርታ
ይቅርታ 😔😔😔😔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@buchula36@yegetemkalat@yegetemkalat@yegetemkalatወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/SpBU41NtVkSFdu3v