ⓎⓊⓝⓐ ⓢⓟⓐⓉⓢ


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


😀😀😁😀😁😁😁😀😁😁😀😁😀😁😀😁😀😁😀😁😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀ⓨⓤⓝⓐ ⓈⓅⒶⓉ😀😁😁😀😁😀😀ⓎⓊⓃⒶ ⓈⓅⒶⓉ😀😁😁😀😁😁😀ⓎⓊⓃⒶ ⓈⓅⒶⓉ😀😁😀😁😀😁😀😁😀😁😀😁😀😁😀😁😀😀😀😁😀😁😀😁😀 @yunayuyu?😀😁😁😀😁😀😀😁 @yunayuyu ለአስተያየትም ሆነ ለሌሎች @yunayuyu

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


እኔ ፡ ሳትደብቂ ንገሪኝ ከስንት ሰውጋ ተኝተሻል?

ሚስት፡ ካንተጋ ብቻ

እኔ ፡ በእውነት

ሚስት፡ ሌሎቹማ መቼ ያስተኙኛል
@yunaspats


እኔኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ግርም የሚለኝ...... ቺክ ተደፍራ ፖሊስ ጣቢያ ሂዳ ስትከስ


በቦታው የነበሩ 3 ምስክሮችን አምጪ የምትባለው ነገር 😁

@yunaspats


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የተማረ ይግደለኝ የሚለውን ብትሰማ ሰው የሚቀራት አይመስለኝም።
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂

@yunaspats
@yunaspats


ያረጁ ሰዎች ሁሌም ሰርግ ላይ መታ መታ ያረጉኝና ቀጣይ አንተ ነክ ይሉኛል

ከዛ እኔም በየቀብሩ እነሱ ላይ ተመሳሳይ ነገር ማድረግ ጀመርኩ😁😂

@yunaspats


እሷ ፡ ሀይ ማሬ😍

እሱ ፡ ሀይ👋

እሷ ፡ ደህና ነክ ውዴ😊

እሱ ፡ አለው😔

እሷ ፡ ጠፋህብኝ እኮ ፍቅር😉

አሱ ፡ Sorry አሁን ማውራት አልችልም🖐

እሷ ፡ ለምን 😒

እሱ ፡ ቀብር ላይ ነኝ😒

እሷ ፡ ማን ሞተ 😳

እሱ ፡ ላንች ያለኝ ስሜት 😜😜😜
@yunaspats




ከአማርኛ ወደ እንግሊዘኛ የሰዎች መዝገብ ቃላት.......መቼስ ለናንተ ማላረገዉ የለ እስኪ ፈታ በሉልኝ
B
1⃣አቶ ደምመላሽ..........mr. blood return

2⃣ወ/ሮ አልጋነሽ.......... mrs you are a bed

3⃣ልጅ ሺመልስ........... son return a thousend

4⃣ዱባለ............. drop he said

5⃣አልጋ ወራሽ............ bad take over

6⃣ዘራብዛ......... increase race

7⃣አለማየሁ............ i saw world

8⃣አይናለም................ eye world

9⃣ግራዝማች ሺበሺ.......... left leader thousend by thousand

🔟አቶ ማስረሻ...........mr you make me forget

1⃣1⃣ሙሉ ነህ........... you are full

1⃣2⃣መንግስቱ................ the goverment

1⃣3⃣በልሁ............. by this stubborness

1⃣4⃣ማን ያዘዋል.......... who order him

1⃣5⃣አለምጸሀይ.............. world sun

1⃣6⃣ሁላገርሽ...............everything your country

😂😂😂😂
@yunaspats
@yunaspats
@yunaspats


በነገራችን ላይ ኢትዮጽያ 12.1 ቢሊዮን ዶላር የቻይና ብድር አለባት። ህዝቡ ግን ሲታይ
.
.
.
ያበደረ እንጂ የተበደረ አይመስልም።
የት ሔጄ ልነፋ አለች ዋሽንት🙄😂😂

@yunaspats


° "ደደብ" ብሎ ቴክስት ሲያደርግላት °

ከስምህ ሥር ፊርማ ረስተሀል ብላው ብሎክ! 😁

@yunaspats


"ጣውላ በሚስማር ተማረረና

ወጋሀኝ እኮ ቢለው

ራሴ ላይ የሚያርፈውን

መዶሻ ብታይ አይዞህ
ነበር ምትለኝ"
😳😳😳🥺🥺🥺🙄🙄🙄
#Share & #join
@yunaspats


ፈላጊዬ ብዙ ነው ያልሽው ልጅ



ለካ ከቤት ጠፍተሽ ነው😕
በይ ተመለሽ አሁን ከዚ ቡሀላ ማንም አንቺን ፍለጋ አይወጣም!!😁

@yunaspats


ፂም ኖሮት ትግረኛ ዘፈን ያልዘፈነው

ፍየል ብቻ ነው😂😁😂😂
@yunaspats


ቻይናዎች ኢትዮጲያ ውስጥ አንበጣ
እንደገባ ሲያዩ

ጌታዬ እንደ ኢትዮጲያ ምግብ አዝንብልን 😃🤣

@yunaspats


ለእስልምና ዕምነት ተከታይ የፔጄ ቤተሰቦች ፡፡
እንኳን ለነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል (መዉሊድ) በሰላም አደረሳችሁ ፡፡
@yunaspats


ውፍረት ያስቸገራት ዶክተር ልታማክር ሔደች። ዶክተሩም ቁርስ ምሳ እራት አንዳንድ ዳቦ ከሰላጣ ጋር ተመገቢ አላት እሺ ብላ ወጣችና ተመልሳ መጥታ ምን ብትለው ጥሩ ነው
.
.
.
.
ዶክተር ከምግብ በፊት ነው ከምግብ በኋላ? የምወስደው😳😂😂

@yunaspats


ከንፈርሽ ሜቴክ ነው መስረቅ የለመደ

እግርሽ አብይ ነው መሄድ የወደደ

ጡትሽ ሀይለማርያም በራሱ የወረደ

ገላሽ ሙፈሪያት ነው እሺን የለመደ

ቋንቋሽ ውጪ ጉዳይ የተወላገደ

እረ እንዴት ልቀፍሽ ሆዴኮ ነደደ😏😂😂


JOIN.
@yunaspats


የፈረንጅ ፊልም ላይ ከፍቅረኛዋ ጋር ተጣልተው እየተሳደበች ልትሄድ ስትል ሲስማት ዝም ብላ ሳመችው
.
.
.
.
የኔዋን ተጣልተን ልትሄድ ስትል ጎትቼ ስስማት አፌ ውስጥ ሆናም መሳደቧን ቀጠለች😔😁😂


JOIN.
@yunaspats


😃ለፈገግታ 😃

"አንድ ሰርግ ላይ ተጠርቼ ወደ ሆቴል ሄድኩ። እዛ ስደርስ ሆቴሉ ሁለት መግቢያዎች አሉት አንዱ የሙሽራው ዘመዶች መግቢያ ሌላኛው የሙሽሪት ዘመዶች መግቢያ ይላል።
:
:
:🙄
:
:
:😳
:
:
በሙሽራው ዘመዶች መግቢያ ስገባ ሌላ ሁለት በሮች አጋጠሙኝ።
:
:
:😊
:
:
:
:😢
:
:
:😅
:
የወንዶች መግቢያና የሴቶች መግቢያ የሚል የተፃፈባቸው።
የወንዶች መግቢያ በሚለው እንደገባሁ
:
:
:
:😁
:
:😌
:
አሁንም ሁለት በሮች አገኘሁ። ስጦታ
የያዙ የሚል እና ስጦታ ያልያዙ የሚል የተፃፈባቸው
እኔ ምንም አይነት ስጦታ ስላልያዝኩ ስጦታ ያልያዙ በሚለው
:
:
:
:
:☺️
:
:
:
:
:
:🙊
:
:
በር ገባሁና ትንሽ እንደተጎዝኩ እራሴን ከሆቴሉ ውጭ
አገኘሁት.................😃
⚠️share to ur friends & 😂at any time
@yunaspats
@yunaspats


ፀጉሯን ቀለም የተቀባች አንድ ቸከሰስ በሰፈር ስታልፍ አንዱ አይቶ ልፎግር ይልና
፦እህት እራስሽ ላይ ያለው ጭድ ሲያምር ይላታል።
እሷም፦ምን ብትለው ጥሩ ነው
:
:
:


ድሮስ ከብት ምግቡ ብቻ ነዉ የሚታየዉ

Join Us 👉 @yunaspats



Показано 20 последних публикаций.

492

подписчиков
Статистика канала