በጣም የተማሩ አባትና ልጅ ለሽርሽር ከከተማው ወጣ ብለው ለመዝናናት ካሰቡና ወተው እዛው መሸባቸው።
.
አዳራቸውን እዛው ሜዳ ላይ አጫጭር ድንኳናቸውን ዘርግተው ከተኙ በኃላ.
.
ልክ እኩለ ሌሊት ሲሆን አባት ልጁን ቀስቅሶ...
.
አባት ፡ አሁን ምን ይታይሃል?
ልጅ ፡ ጨረቃ ና ብዙ ክዋክብት ይታዩኛል፣
.
አባት ፡ ታድያ ከዚህ ምን ተረዳህ?.
.
ልጅ ፡ ባስትሮኖሚ ቋንቋ ብዙ ፕላኔቶች በራሳቸው ምህዋር በህዋ ውስጥ እንዳሉና የክዋክብቶች ክምችት ከጋላክሲ
አፈጣጠ...
.
አባትዬው ልጁን በጥፊ ዝም ካሰኘው በኃላ...
አትቀባጥርብኝ!!! አንተ ዶማ!!! ድንኳን ተሰርቀናል!!
♡┈┈┈••✦
┈┈┈┈
ጥርሶን እስኪያልቦት ለመሳቅ👉
@zbuye