🛑የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ፈተና ከግንቦት 24 እስከ 27 2012 ይሰጣል ተብሏል
⚜ዘንድሮው ከ3መቶ ሺህ በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ
⚜ በዘንድሮው ፈተና 364 ሺህ መደበኛ ተማሪዎች ለፈተና ይቀመጣሉ ተብሏል
⚜ ከዚህ ቀደም ፈተናው በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም ይዘጋጅ ነበር ዘንድሮ ግን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አማካኝነት ይዘጋጃል ተብሏል
⚜ከሚቀጥለው 2013 ዓም ጀምሮ ፈተናው በቴክኖሎጂ በመታገዝ በኦንላይን ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጅት መጠናቀቁን የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡
ምንጭ FM Addis 97.1💯
@batch_pics @batch_pics@batch_pics @batch_picsJoin join join