Репост из: Muhammed Mekonn
Facebook አስታወሰኝ!
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
አስደሳች ዜና
➪➩➪➩➪➧
በተለይ ለኡስታዞችና ለዲን ተማሪዎች
➲ የታላላቅ መሻይኾች ተማሪ የሆነው ዓሊም ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ድንቅ የሆነውን የዲን ህግጋትን የያዘውን ጠንካራ ኪታብ "ቡሉግ አል-መራም ሚን አዲለቲል አህካም"ን ከታላላቅ የጊዜያችን ፈቂህና ሙሀዲስ ከሆኑ መሻይኾች ሀሳቡን በመውሰድ ልዩ ማብራሪያ አዘጋጅቶ፣ ኪታቡ ታትሞ ለገበያ እስከሚቀርብ በክፍል ክፍል እያደረገ ክፍል አንዱን በPDF ለአንባቢያን እነሆ ብሏል።
↩️ اسم الكتاب :- مسك الكلام - شرح كتاب بلوغ المرام
↪️ የኪታቡ ስም:- መስኩ'ል ከላም ሸርህ ኪታብ ቡሉግ አል-መራም
💡 من علوم الشيخين الشيخ العلامة المحدث محمد بن علي الإتيوبي الوللوي والشيخ العلامة الفقيه محمد بن صالح العثيمين
💡 ሀሳቡ በዋናነት ከታላላቅ መሻይኾች የጊዜው ሙሀዲስ ከሆኑት ታላቁ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዓሊ ኣደም አል-ኢትዮጲ አል-ወለዊይ እና ከታላቁ የጊዜው ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁመሏህ) የተወሰደ ነው
📝 جمع وإعداد: حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي
📝 አዘጋጅ:- ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ-ሚን ኩሊ ሱኢን ወመክሩህ)
30 جمادى الأولى، 1443 هـ
الموافق ، 3 يناير 2022 م
ከቴሌግራም በpdf ለማግኘት
➘➴➷➘➴➷➘
https://t.me/AbuImranAselefy/4227