"የሆዴን ነገር ብረሳ"
"ለህሊናዬ ብገዛ"
"የዋህነቴን ባበዛ"
"ሞኝ ነህ አሉኝ ፈዛዛ"
"እምነቱን ብሎ የኖረ"
"ፍቅሩን ይዞ ያደረ"
"ልቡን ለእውነት የሰዋ"
"ሞኝ ይባላል ወይ ሸዋ"
"ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ"
"ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ"
"ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ"
ባላገርነት ይለምልም!!!🇨🇬🫀
"ለህሊናዬ ብገዛ"
"የዋህነቴን ባበዛ"
"ሞኝ ነህ አሉኝ ፈዛዛ"
"እምነቱን ብሎ የኖረ"
"ፍቅሩን ይዞ ያደረ"
"ልቡን ለእውነት የሰዋ"
"ሞኝ ይባላል ወይ ሸዋ"
"ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ"
"ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ"
"ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ ምነው ሸዋ"
ባላገርነት ይለምልም!!!🇨🇬🫀