" ዓብዱረህማን ዑመር" dan repost
በማንኛውም በሚያጋጥም መልካም ነገር ባለ-መሸንገል በመጥፎው ተስፋ ባለ-መቁረጥ በቻሉት ልክ እስካዳረሰ ድረስ ያለፈውን በማረም ለቀጣዩ ከመጥፎ ሁሉ ለመራቅ በመታገል መልካምን ሁሉ ለመስራት መጣር ህይወትን በሙሉ ማስዋብ ነው
لِّكَيْلَا تَأْسَوْا عَلَىٰ مَا فَاتَكُمْ وَلَا تَفْرَحُوا بِمَا آتَاكُمْ ۗ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ كُلَّ مُخْتَالٍ فَخُورٍ
« (ይህ ማሳወቃችን) ባመለጣችሁ ጸጋ ላይ እንዳታዝኑ አላህም በሰጣችሁ ነገር (በትዕቢት) እንዳትደሰቱ ነው፡፡ አላህም ኩራተኛን ጉረኛን ሁሉ አይወድም፡፡» (ሱረቱ አል-ሐዲድ - 23 ]
t.me/Abdurhman_oumer