ማንቸስተር ሲቲ ስታዲየሙን ሊያሰፋ ነው !
ሃያሉ ክለብ ማንችስተር ሲቲ የኢትሀድ ስታዲየም ደጋፊ የመያዝ አቅሙን ለማሳደግ በሰሜን በኩል ያለው ቦታ ላይ የማስፋፊያ ስራ ሊጀመር መሆኑ ተሰምቷል።
ሁሉም ነገር እስኪጠናቀቀ 9 ወራት ይፈጃል የተባለ ሲሆን ስራዎች በዕቅዱ መሰረት ከተሄደ የስታዲየሙ የማስፋፋት ስራ በ 2026 መግቢያ ይጠናቀቃል ተብሏል።
ማንቸስተር ሲቲ ከዚህ በተጨማሪ ተጨማሪ ልዩ የክለቡ ሱቆችን እና የተለያዩ ሆቴሎችን በስታዲየሙ ዙሪያ እየገነባ መሆኑ ተዘግቧል።
@Bisrat_Sport_433_et @Bisrat_Sport_433_et