4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™


Kanal geosi va tili: Butun dunyo, Inglizcha
Toifa: Musiqa


ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Butun dunyo, Inglizcha
Toifa
Musiqa
Statistika
Postlar filtri


አርሰናል በ2024 ባደረጋቸው የለንደን ደርቢ ጨዋታዎች በአንዱም አልተሸነፈም። (7 አሸነፈ ፤ 2 አቻ)

#CRYARS

@Bisrat_Sport_433_et
@Bisrat_Sport_433_et


🗣️ ምባፔ : “ሞድሪች በማድሪድ 28 ዋንጫ አሸንፏል? የዋንጫው ብዛት ከእኔ እድሜ ይበልጣል።”

@Bisrat_Sport_433_et
@Bisrat_Sport_433_et


ሃላንድ በዛሬው ልምምድ መሃል 📷

@Bisrat_Sport_433_et
@Bisrat_Sport_433_et


"6 ጊዜ እንኳን ብትወድቅ ለ7ተኛ ጊዜ መነሳት አለብህ"

🎙ፔፕ ጓርዲዮላ

@Bisrat_Sport_433_et
@Bisrat_Sport_433_et


ከነገ ጀምሮ የሚደረጉ 17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች።

Premiere league is back🔥

@Bisrat_Sport_433_et
@Bisrat_Sport_433_et


ልክ በዛሬዋ ቀን ከአምስት አመት በፊት በ2019 ሚኬል አርቴታ ለአርሰናል በአሰልጣኝነት ፊርማውን አኖረ።

እንደ አሰልጣኝነት በብዙ ነገር አርሰናልን ከእዛ ሁሉ መከራ መልሶታል በትንሹ በጥቂቱ :-

- ወደ ዋንጫ ማሸነፍ Mentality
- ድንቅ World class የሆኑ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ አመጣ
- የአርሰናል ደጋፊዎች ወደ ሚናፍቁት Ucl መድረክ መለሳቸው
- ከ big 6 ከሚባሉ ቡድኖች ጋር ያላቸውን የመሸነፍ Record ወደ ማሸነፍ ቀየራቸው
- ኤፌኤ ካፕ እና ኮሚኒቲሺልድ ዋንጫዎችን አሸነፉ

ከእዛ ሁሉ የአርሰናል የመውረድ ችግር በኋላ በ5 አመታት ውስጥ ይሄን ሁሉ መቀየር በጣም የሚያስገርም ነገር ነው ወደ ፊትም አርቴታ ምን እንደሚያስመክተን አናውቅም።

@Bisrat_Sport_433_et
@Bisrat_Sport_433_et


ተጫዋቾች የፊልም ካራክተር ቢኖራቸው😎

@Bisrat_Sport_433_et
@Bisrat_Sport_433_et


ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃን ፤ ደህና እደሩ

ጎል የጨዋታ ሀይላይት ለመመልከት👇
https://t.me/+Yj5YARHu15g5MjE0

@Bisrat_Sport_433_et
@Bisrat_Sport_433_et


ቶተንሃም የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል !


🇪🇺 የአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ 6ኛ ዙር ጨዋታ !

                ⏰ ተጠናቀቀ

             ቼልሲ 5-1 ሻምሮክ ሮቨርስ
⚽⚽⚽ ጉዩ 23', 34', 45+4' ⚽ ፑም 26'
    ⚽ ሀል 40'
    ⚽ ኩኩሬያ 58'

🏟️ ስታምፎርድ ብሪጅ

@Bisrat_Sport_433_et
@Bisrat_Sport_433_et


የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ !

                     ⏰ ተጠናቀቀ'

       ቶተንሀም 4-3 ማንቸስተር ዩናይትድ
    #ሶላንኬ 15'55'                   #ዚርኪዚ 63'
   #ክሉሴቭስኪ 46'                  #አማድ 67
  #ሰን 87'                              #ኢቫንስ 94'

🏟️ ቶተንሀም ሆትስፐር ስታድየም

@Bisrat_Sport_433_et
@Bisrat_Sport_433_et


አንቶኒ ልዩ ነው ዛሬ 🔥


ተድረበውውው አውጠበት


ኤሪክሰንንንንንንንን


የባከነ +2


አማድም ተነስቶ እያሟሟቀ ነው


ማልያውን አውልቆ እያለቀሰ ወጣ ሊንዳ


ሊንድሎፍ ወጣ

ኢቫንስ ገባ


ኢቫንስ ጫማ እያደረገ ነው ሊገባ ይመስላል


የሚቀጥል አየመስልም

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.