ልክ በዛሬዋ ቀን ከአምስት አመት በፊት በ2019 ሚኬል አርቴታ ለአርሰናል በአሰልጣኝነት ፊርማውን አኖረ።
እንደ አሰልጣኝነት በብዙ ነገር አርሰናልን ከእዛ ሁሉ መከራ መልሶታል በትንሹ በጥቂቱ :-
- ወደ ዋንጫ ማሸነፍ Mentality
- ድንቅ World class የሆኑ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ አመጣ
- የአርሰናል ደጋፊዎች ወደ ሚናፍቁት Ucl መድረክ መለሳቸው
- ከ big 6 ከሚባሉ ቡድኖች ጋር ያላቸውን የመሸነፍ Record ወደ ማሸነፍ ቀየራቸው
- ኤፌኤ ካፕ እና ኮሚኒቲሺልድ ዋንጫዎችን አሸነፉ
ከእዛ ሁሉ የአርሰናል የመውረድ ችግር በኋላ በ5 አመታት ውስጥ ይሄን ሁሉ መቀየር በጣም የሚያስገርም ነገር ነው ወደ ፊትም አርቴታ ምን እንደሚያስመክተን አናውቅም።
@Bisrat_Sport_433_et