BookAlem


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan



Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ዘ ማይንድ(18ቱ የሕይወትህ ሚስጢራት)
ባለ 256 ገፅ መፅሀፍ
በዶ/ር አቡሽ አያሌው
በቅርብ ቀን...ወደ እናንተ ይደርሳል::


{@BookAlem}የመሬት_ልማትና_ማኔጅመንት_ቢሮ_ለህዝብ_ጥቅም_በሚለቀቅ_መሬት_ካሳ_እና_ምትክ_ቦታ_የአፈፃፀም.pdf
11.7Mb
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ለህዝብ ጥቅም በሚለቀቅ መሬት ላይ ለሰፈረ ንብረት ስለሚከፈል ካሳና እና ምትክ ቦታ አሰጣጥ የአፈፃፀም መመሪያ.pdf

አሳታሚ:-የመሬት ልማት ቢሮ

አዘጋጅ እና አቅራቢ :- @BookAlem

ዕትም :- 2006 ዓ.ም


http://t.me/drhabeshainfo
ለማንኛውም ወሲባዊ ሆነ ስነልቦናዊ ችግሮች መፍትሄ የሚያገኙበት ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀሉ እውቀት ይሸምቱ በዶ/ር ዳንኤል


የስብሐት ገብረእግዚአብሔር"ትኩሳት"የተሰኘው መፅሀፍ የመጀመሪያው "ዕትም"የፊት ገፅ ይህ ነበር


ሶስቱ የእምስ አይነቶች
በአዘርግ( 'ሹክ ቱስ'መፅሀፍ ላይ) ገፅ 101
1, ማር እምስ
2, ውሀ ጨርስ እምስ
3, ገራገር እምስ
1 ማር እምስ:-ይህ እምስ ያላቸው ሴቶች የእምሳቸው መአዛ
የተለየ ነው።እጅግ በጣም ደስ ይላል። ለአንድ አመት
ባይታጠቡት ራሱ ሽታ የሚባል ነገር የለውም። 10% የሚሆኑ
ሴቶች የዚህ እምስ ባለቤት ናቸው።
2, ውሀ ጨርስ እምስ:- ይህ የእምስ አይነት በተፈጥሮው
በጣም የሚሸት እና የሚገማ ነው። በተለይ ወሲብ በፈፀሙ
በእያንዳንዱ ዙር ወዲያው መታጠብ አለባቸው። 20% የሚሆኑ
ሴቶች የዚህ እምስ ባለቤት ናቸው።
3,ገራገር እምስ:- ይሄ ደግሞ ጥሩም መጥፎም ሽታ
የለውም።ቢሆንም በንፅህና መያዝ አለበት።
ማጠቃለያ:-የአበሻ ሴቶች እንዴት ልብስ ማጠብ እንዳለባቸው
ያውቃሉ። እንዴት እምሳቸውን ማጠብ እንዳለባቸው ግን
አያቁም።ለበርካታ ሴቶች እምስ ማጠብ እምስ ላይ ውሀ
መድፋት ይመስላቸዋል። ይህ ችግር የተፈጠረው እናቶች
ልጆቻቸውን እንደ ነውር አይተው ስላላስተማሯቸው ነው:: @BookAlem
------------




ሰባተኛው_መልአክ-[@BookAlem].pdf
6.6Mb
ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር
ርዕስ:- ሰባተኛው መልዕክ
ሁለተኛ ዕትም:-2000 ዓም
ሊነበብ የሚገባ እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረት ድርሰት


ምላሷ እንደገና ብቅ ብሎ ቀያይ ወፍራም ከንፈሮቿን ልሶ ተመለሰ::ፊቴን ወደ ፊቷ አስጠጋሁ የረጠቡና የተከፈቱ ከንፈሮቿዋን በዝግታ መላስ ጀመርኩ::
ጉሮሮዋ ውስጥ የተቆጣ ድመት የሚመስል ድምፅ ይንጎራደድ ጀመር::
አንድ ጡቷን እየጠባሁ የድመት ቁጣዋን እየሰማሁ ስለያሲን የነገረችኝን አስታወስኩ::
በጣም ጥሩ ልጅ መሆኑን አልጠራጠርም:: ቅዱስ መሆኑ ግን በጭራሽ አልታየኝም::አይ ሴቶች ብዬ አሰብኩኝ "ተራ ወንድ ሲሰለቻቸው ሌላውን ተራ ሰው ቅዱስ ያረጉትና በቅዱስነቱ ይደሰታሉ :: ሳቄ አመለጠኝ
"ምን ያስቅሃል?"
"እኔ እንጃ "አልኳት ``ውሸት ከመፍጠር ይቀላል ብዬ``
"እብድ'' አለችኝ ጭኖቿን እየከፈተች
በሀሳቤ ወይ ቅዱስ ቁላ ወይ እብድ ጀላ መሆን አለበት አልኩ ከት ብዬ መሳቅ ጀመርኩ
"እብድ መሆንህን ድሮ ነው ያወኩት" አለችኝ ለመቆጣት እየሞከረች ቀስ እያለ ሳቄ ተላለፈባት
አብረን ስንስቅ ያሲን መጣ :: ልብሱን ሲያወላልቅ
የቡድንና የቡድን አባላቶች
ከቅዱስ ቁላ እና ከእብድ ጀላ የሚል ሀሳብ ሳልፈቅድለት መጥቶ ያንከተክተኝ ጀመር::

ከጭኖቿ ወጥቼ አልጋው ላይ እየተንከባለልኩ ስስቅ ሳይወዱ አብረውኝ ሲስቁ ብዙ ጊዜ ቆየን ያሲን ልብሱን በሙሉ አውልቆ አልጋችን ውስጥ ሲገባ የቆመ ቁላውን አይቼ "ቅዱስ ቁላ ያውና ቅዱስ ቁላ ያውና እያልኩ "እንደ ትንሽ ልጅ " ጮሁኩ
እንባዬ በጉንጬ እየወረደ ሆዴን ያመኝ ጀመር::
ሳቁን ለማቆም ሞከርኩ አልቻልኩም እነሱም ሳይወዱ አብረውኝ ይስቃሉ አሁንም "ቅዱስ ቁላ" እያልኩ በሳቅ እየተንከተከትኩ እብድ ቁላ የት ነህ ብዬ አሰብኩ አንሶላው ውስጥ በእጄ ቁላዬን ነካሁት ተኝቷል::"ቅዱስ ቁላ ሲነሳ እብድ ቁላ ይተኛል" ይሄ የሚገባ ነገር ነው ብዬ አሰብኩ.......






ይኼ የሰውየው አንጻራዊ-እውናዊ ገጠመኝ በሰይጣንና በኢየሱስ ጨዋታ እንደተረት ተቆጥሯል፡፡ ተረቱ ኑሮን ተረት ያደርጋል፡፡ ሰውንም ጭምር፡፡ የሰው ልጅ ተረት ተራኪ ነኝ
ይበል እንጂ ራሱም ተረት ነው ይላል፡፡ በኑሮና በተረት መሃል
ፈጥረነው የቆየነው ድንበር ሙሉ በሙሉ ይጣስና ሁለቱ አንድ
ይሆናሉ፡፡
ተረቱ የሚያሳስበን ትልቅ ጥያቄ አለ፡፡ የልእለ ሰብአዊያን እና
የሰዎች ግንኙነት፡፡ ሰይጣንና እግዚአብሔር ልዕለ ተፈጥሯዊ
ኃይላት መሆናቸው ተነግሮናል፤ እነዚህ ከሰው በላይ የሆኑ
ፍጥረታት በዚህኛውም ሆነ በሌላ በማናውቀው ምድር
ተገዢዎች አሏቸው፡፡ በገዢና ተገዢ መካከል ያለው ግንኙነት
ጠንካራ እንደሆነ ይሰበካል፡፡ ለምሳሌ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ
ምስክርነት መሠረት፣ በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለው
የግንኙነት ማሰሪያ ገመድ ፍቅር ነው፤ እግዚአብሔር ሰውን
ይወዳል፡፡ ስለወደደም፣ አንድያ ልጁን ለሞት አሳልፎ
እስከመስጠት ደርሷል፡፡
የስብሃት ሰይጣንና ኢየሱስ ግን ያን ግንኙነት አልተቀበሉትም፡፡
በሰዎችና በነሱ መካከል ያለው ግንኙነት በደራሲና በሚስለው
ገፀ ባሕርይ መካከል እንዳለው ግንኙነት ነው፡፡ አማልክት
ደራሲዎች፣ ሰዎች እና ሌሎች የምድር ነዋሪዎች ደግሞ
የድርሰቶችቸው አላባዊያን የሆኑበት፡፡ የምድራዊያን ኑሮ ደግሞ
ለስብሃት ኢየሱስ እና ለስብሃት ሰይጣን “ተረት ብጤ ጨዋታ”
ነው፡፡
በአቶ አልአዛርና በሰይጣን መካከል በተደረገ የስልክ የሐሳብ
ልውውጥም ይኼ የደራሲው የ“ጠይቁ!” ግፊት ተጠናክሮ
ይቀጥላል፡፡ በዚህ ምልልስ ሰይጣን ሰው ነበርኩ ይላል፤ ሰውም
ሰይጣን ነው ይላል፡፡ በክፋትና ደግነት፣ በሰናያትና እኩያት፣
በመኖርና አለመኖር መካከል አለ ያልነውን ልዩነት አጥፍቶ
ሁሉንም አንድ ያደርጋቸዋል፡፡ ያዋሕዳቸዋል፡፡ አባ ሽንኩርት
የተባሉ (ምናልባት የሲኦል ደብተራ) ፍጡርን ጠቅሶ እንዲህ
ይላል፡-
“ምን ሰውነት ቢያምር የሚፈርስ ነውና
ምን ትልቅ ቢሆኑ ሰው ትቢያ ነውና
ምን ምስኪን ቢሆኑ ሰው ሕያው ነውና
ምን ክፋት ቢጠሉ ሰው ሰይጣን ነውና” (134)
አስቀድሞ እንዳልነው የምድር እና የአማልክቱ ግንኙነት የድርሰት
አላባዊያን እና የደራሲያንን ግንኙነት ከመሰለ፣ የምድራዊያኑ
ዕጣ ፈንታ በደራሲያኑ አስቀድሞ ይታወቃል ማለት ነው፡፡
የስብሃት ሰይጣን በዚህ ምልልስ በሃይማኖት አካባቢ
በተደጋጋሚ የሚነገሩና የሚታመኑባቸውን ታሪኮች ለውጦ
ተርኳል፡፡ ለምሳሌ ሰይጣን፣ ሳጥናኤል፣ በሚባል ስሙ መልአክ
- ሊቀመላእክት እንደነበረ ይታመናል፡፡ የስብሃት ሰይጣን ግን
ይኼን ክዶ ሰይጣን ሰው ነበር እንጂ መልአክ አልነበረም
ይላል፡፡
..ምን ክፋት ቢጠሉ ሰው ሰይጣን ነውና..
..ሰይጣንም ሰው ነውን?.. አሉት አቶ አልአዛር
..እንደ አስተያየትዎ ጌታዬ፣ እንደ አስተሳሰብዎ፡፡ አባ ሽንኩርት
እንደሚነግሩን ከሆነ ሰይጣን እጣን ቢሸተው ..እሰይ እጣን..
ቢል፣ ሰይጣን አሉት፤ ሰይጣን ሆኖ ቀረ፡፡ እንጂ ሰው ነበር፡፡
እሰይ እጣን... (134)
በሌላም በኩል በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
ከሚከበሩትና ታቦት ከተቀረፀላቸው፣ ደብር ከቆመላቸው
ሰማዕታት አንዱ ስለሆነው ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚነገረውን
ታሪክ፤ የተጻፈውን ገድሉን በሌላ ለውጦ ሰይጣን ተርኮታል፡፡
በቤተ ክርስቲያን አንፃር ይኽ ታሪክ ሲተረክ የደራጐን ክፋት
የጊዮርጊስ ቅድስናና ኃያልነት ጐልቶ ይንፀባረቃል፡፡ የስብሃት
ሰይጣን ግን ያንን ይሽረዋል፡፡ ደራጐን ለጊዮርጊስ የተሸነፈችለት
ለፈረሱ ስትል እንጂ በአንድ ትንፋሽ ልታጠፋው ትችል እንደነበር
ይተርካል፡፡ እንግዲህ ተራኪው ሰይጣን በመሆኑም ይሆናል
የታሪኩ አካሔድም፣ ጭብጥም የተለወጠው፡፡
እዚህም በሰይጣኑ አማካይነት ስብሃት ጠያቂነታችንን
ያበረታታል፡፡
‹ስምንተኛው ጋጋታ› ሃይማኖትን ለመፈተሽ፣ ወይም የቆዩ
እምነቶችን ለመፈታተን የተጻፈ ድርሰት አይደለም፡፡ ወይም
በተቃራኒው እነዚህኑ ሃይማኖቶች እና እምነቶች ለማጽናት
የተጻፈም አይመስልም፡፡ ይልቁንም ዳኛቸው ወርቁ “እፎይ
ብላለች- በርጋታ፣ በዝግታ፣ ታምማለች፤ በተገማሸረ መስክ
ውስጥ እንደሚብሰከሰክ ውኃ … ” ያለላትን የልማድ ሕይወት፣
“ሰይጣን” ባለው ጠጠሩ ለማደፍረስ መሞከሩ እና እኛም
እውነትን አጥልለን እንድንጠጣ መገፋፋቱ ነው፡፡
ስብሃት እንድንመረምር ሲያበረታታን፣ “አሰናካይ፣ የሐሰት አባት”
እየተባለ ለሚጠራው ሰይጣን ሰናያት ባሕርያት አልሰጠውም፣
አምነን እንከተለውም ዘንድ አልገፋፋንም፤ ይልቅ ሰይጣን ቦታ
ብንቆም፣ ናቡከደነፆር ዙፋን ላይ ብንቀመጥ፣ ይሁዳን ብንሆን፣
ሂትለር ቦታ ብንቆም፣ … ታሪክን፣ እውነትን በምን መልኩ ነበር
የምንረዳው እንድንል አበረታቶናል፡፡
በዓለም ታሪክ ጠያቂነት ሲነወር ሲወገዝና ሲወነጀል ኖሯል፡፡
ለማወቅ የሚደረግ ጥረት ሲያስቀጣ ኖሯል፡፡ ፈላስፎች
ተመርዘዋል፤ ተፈጥሮን መርማሪዎች ተሰቅለዋል፤ የሥነ-
መለኮት ፈታሾች ተወግዘዋል - ታርደዋል፤ … ከነባር ዕውቀት፣
ከነባር እምነት፣ ከነባር ባህል እና ከነባር ልማድ ያፈነገጡ ሰዎች
በመንግሥታት እና በሃይማኖት/በእምነት ስም የሰው ልጅ
ሊያስባቸው የቻላቸውን ማሰቃያዎች እና የግፍ ግድያዎች ሁሉ
ተቀብለዋል፡፡ ሃይማኖት፣ ባህል እና ጨቋኝ መንግሥት
የመጠየቅ፣ የመመርመር ጠላት ሆነው ኖረዋል፡፡
ስብሃት ሰውን እና ኑሮውን ተረት፣ ሰይጣንን ደግሞ ተራኪ
አድርጎ ሲያመጣ፣ ሰውንም ዓለምንም የምንረዳበትን ዐይነ
ልቡናችንን የማስፋት ዓላማ ይዞ ይመስለኛል፡፡ የፊት የፊቱን
አትዩ፣ መርምሩ ሊለን ይመስለኛል፡፡ “ሁሉን መርምሩ
መልካሙንም ያዙ፣” የተባለውንም ያስታውሷል፡
_______________
| @BOOKALEM |


ስብሃት በዚህ ድርሰት ውስጥ ኢ-ርቱዕ ሙግቱን ለአንባቢ
ካቀበለ ለማሳየት እሞክራለሁ፤ የዚህ ጽሑፍ ዓቢዩ ጉዳይም በዚህ በቀጣዩ ክፍል የተተነተነው ነው፡፡
ሰይጣን መነፅሩ - በ‹ስምንተኛው ጋጋታ›
***
ሰይጣንን በአካል በልቦለድ ውስጥ መቅረፅ በ“ዘመናዊ”
ስነጽሑፋችን አልተለመደም፡፡ በተለይ በ“መደበኛው
ልቦለድ” (mainstream fiction) ሰይጣንን ገፀባሕርይ
አድርጐ መሳል እንግዳነት አለው፡፡ ነገር ግን አንዳንዶች ደፋር
ተንታኞች የዓለም ሥነ-ጽሑፍ በተለይም ረጅም ልቦለድ
ያለሰይጣን/ያለእርኩስ መንፈስ የኖረበት ዘመን የለም
እስከማለት ይደርሳሉ፡፡ በዓለም ሥነ-ጽሑፍ ታላላቅ ተብለው
ከሚጠቀሱት ደራሲዎች መሃል እንደነ ዳንቴ አሊጌሪ፣ ጆን
ሚልተን፣ ክርስቶፈር ማርሎ፣ እነ ዎልፍጋንግ ገተ፣ እነ ሚኻይል
ሌርሞንቶቭ፣ ሚኻይል ቡልጋኮቭ እና አሌክሳንደር ፑሽኪን፣ እነ
ሔንሪክ ኢብሰን፣ ማርክ ትዌይን፣ ጆርጅ በርናንድ ሾ፣ … እና
ሌሎች ቢያንስ ስማቸው እንግዳ የማይሆንብን እና
ተተርጉመውም ያነበብናቸው ደራሲዎች ይጠቀሳሉ፡፡ ባለፉት
ሁለት ሦስት ዐሥርት ዓመታት በተረታዊ አጻጻፉ ከዓለም ብዙ
የመጻሕፍት ቅጂ ሻጭ ደራሲዎች አንዱ የሆነው ፓውሎ
ኮዬልሆም ሰይጣንን በቀጥታ በገፀ ባሕርይነት ካመጡት
ደራሲዎች ዝርዝር ውስጥ ሊካተት ይችላል፡፡
ስብሃት በ‹ሰባተኛው መልአክ› ባካተታቸው ሁለት “ፋንታሲ”
ሥራዎቹ ውስጥ - ለዚህ ጽሑፍ በተመረጠው በ“ስምንተኛው
ጋጋታ” እና በ“አጋፋሪ እንደሻው” - ሰይጣንን ገፀ ባሕርይ
አድርጐ ቀርጿል፡፡ ባለታሪክ፣ ባለሚና አድርጐ በድርሰቶቹ ውስጥ
ተርኮታል፡፡ ይኽ ጽሑፍ በሰይጣን አሳሳል ወይም በእንግዳነቱ
ሳይሆን፤ ይኽ መንፈሳዊ ገፀ ባሕርይ ወደ ድርሰቱ በገባበት
ሰበብ እና በተላለፈበት ጭብጥ ላይ ነው ያተኮረው፡፡
መርማሪነት፣ የሰው ልጅ ባሕርይ ነው፡፡ መጠየቁ የማኅበራዊም
የግላዊም ዕድገቱ መሠረት ነው፡፡ መጠየቁ የመሻሻሉ
የመበልፀጉ መነሻ ነው፡፡ ካልጠየቀ በቃኝ ባይ ይሆናል፤
ካልጠየቀ ለውጥ አይሻም፤ ካልተለወጠ ዕድገትና ውድቀት
የሚባሉ ሂደቶችን አያልፍም፡፡ ተፈጥሯችን ግን እንዲያ ሆኖ
ለመኖር አይፈቅድልንም፡፡ እናም- እንደሰውነታችን-
እንጠይቃለን፡፡ ስለምንጠይቅም ዛሬ፣ ትላንት እና ከትናንት
ወዲያችን አንድ አይደሉም፡፡ እጓለ ገብረ ዮሐንስ የሰው ልጅ
አካባቢውን አሜን ብሎ ተቀብሎ በኖረበት ዘመኑ፣ “የተፈጥሮ
ችሎታውን ባለማወቅ … በዙሪያው የሚገኙት የሥነፍጥረት
ጉልበቶች መጫወቻ ነበር፣” ይላሉ (የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ፣
ገፅ 97)፡፡
ስብሃት ገ/እግዚአብሔር፣ በ“ስምንተኛው ጋጋታ”፣ ጠያቂነት
እንደነውር የሚያስወቅስበት እንደ ሃጥያት የሚያስወግዝበት
እንደ ወንጀል የሚያስቀጣበትን፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ አኗኗር
ነቅፏል፡፡ በተለይ ሰይጣንን ገፀ ባሕርይ አድርጐ በተረከባቸው
ገጾች ስብሃት ይኼን ሥርዓት ሲቃወም መርማሪነትን ሲያበረታታ
እናገኘዋለን፡፡ ሰይጣንን ገፀ ባሕርይ አድርጐ ማምጣቱም
ሁልጊዜም ከአንድ አቅጣጫ የሚፈስ “እውነት” ተቀባይ
መሆናችን የዋህነት መሆኑን ለማመልከት ይመስላል፡፡
በታሪኩ ውስጥ ሰይጣን በሦስት የተለያዩ ሁኔታዎች
ያጋጥመናል፡፡ በያዙት ጭብጥ ተቀራራቢነት በተለይ ሁለቱን፣
ማለትም ሰይጣን ከኢየሱስ ጋር በሲኦል የተወዳጀበትንና ከዋና
ገፀ ባሕርይው ከአቶ አልአዛር ጋር ያደረገውን የስልክ የሐሳብ
ልውውጥ በማንሳት፤ ስብሃት መርማሪነትን በተረታዊ ድርሰቱ
አማካይነት አበረታቷል ያስባለኝን ለማስረዳት እሞክራለሁ፡፡
የሃይማኖት መጻሕፍት እንደሚያስተምሩት ሰይጣን ከእግዜር
በታች ከሰው በላይ ሆኖ ምድርን በክፋቱ የሚገዛት፣ የዚህች
ዓለም ገዢ ነው፡፡ ሰይጣን፣ ሳጥናኤል በትርጉሙም፣ “ሰግዶ
አሰጋጅ” ተብሎ አስቀድሞ የተሰጠውን የመላዕክት አለቅነት
በገዛ እጁ ያጣ፣ በአምላኩ ላይ አምጾ ክብሩን የተነጠቀ
መንፈሳዊ ፍጡር ነው፡፡ የፈጣሪውን ዙፋን በመመኘቱና
ፈጣሪውን በማስቆጣቱ ወደ ምድር ተጥሏል፡፡ አዳምና ሄዋንን
አስቶ ከእግዜር መንገድ አስወጥቶ ፀጋቸውን አስገፍፏል፡፡
ለሞትም መምጣት ዋነኛው ምክንያት ሆኗል፡፡ የኢዮብንም
ትግስት ተፈታትኗል፤ የኢየሱስንም ያርባ ቀን ጾም፣ የ3 ዓመት
ከ3 ወር ተልዕኮ ለማክሸፍ ሞክሯል፡፡ እናም ሰይጣን
የእግዚአብሔር ተቃራኒ የሰው ልጆችም ጠላት እንደሆነ
የሃይማኖት አባቶችና መጻሕፍት ይመሰክራሉ፡፡
የስብሃት ድርሰት ግን ሰይጣንና ኢየሱስን ያወዳጃል፡፡
ሃይማኖታዊውን እውነት የምናይበት ሌላ መነጽር ያጠልቅልናል፡፡
ወይም እውነቱን ለማየት ከቆምንበት አቅጣጫ በተቃራኒው
አቁሞ ያየነውን በሌላ ዐይን ያሳየናል፡-
“ኢየሱስ ፍቅር ነውና አዳምን ወዶት ሊያድነው የሞትን ወንዝ
እንደተሻገረ ሁሉ፣ ሰይጣንንም ወዶት በስደት አገሩ በሲኦል
ሊጠይቀው የዘላለምን ወንዝ ተሻገረ፡፡
ሰይጣንም በግዞት አገር ሊጐበኘው የመጣውን እንግዳ እደጀ
ሰላም ድረስ ወጥቶ ተቀበለው፣ ይወርድ ዘንድ አህያውን
ባለሻኛውን ያዘለት፣ ይገባ ዘንድ በሩን ከፈተለት…” (127-8)
በዚህ ክፍል ሰይጣን እንግዳው ኢየሱስን ጠላና ቆሎ አቅርቦ
ከጨዋታ ጋር አስማምቶ ያስተናግደዋል፡፡ ኢየሱስ ሲኦል ድረስ
የወረደው የሰይጣንን ወዳጅነት ፈልጐ አይደለም፡፡ ሰይጣንን
“አታሎ” ነፍሳት ሊሰርቀው እንጂ፡፡
ሰይጣንና ኢየሱስ በሰዎች ነፍሳት ላይ የየራሳቸው ፍላጐቶች
አሏቸው፡፡ ሁለቱም እነዚያን ነፍሳት ይፈልጓቸዋል፡፡ የስብሃት
ኢየሱስም ከሰይጣን የተወዳጀ የመሰለው በሰይጣን ግዛት
(ሲኦል) ከታሸጉት ነፍሳት ወደራሱ ግዛት በዘዴ ለመውሰድ ብሎ
መሆኑን እናያለን፡፡
“ሳቀ ኢየሱስ ከት ብሎ ሳቀ፣ ሲኦል ግድግዳው ተሰነጠቀ፣
ነብሳት ነቁ በስንጥቁ፣ በሺ በእልፍ እየወጡ አመለጡ፡፡ ሰይጣን
ይህን አልጠረጠረ፣ 'ንገረኝ አብሬህ ልሳቅ፣' አለ፡፡” (129)
የስብሃት ኢየሱስ፣ “ወንድሜ ሳጥናኤል ሆይ፣” እያለ ሰይጣንን
እያባበለ የሰይጣን ንብረት (ዜጐች) የሆኑትን ነፍሳት ዘርፎታል፡፡
ስብሃት ግን እዚህ ጋር ቆም ብለን፤ የኖረውን ትረካ ገልበጥ
አድርገን እንድንጠይቅ ያደርገናል፡፡ ማታለል የሰይጣን ተግባር
ሆኖ ሳለ፣ በዚህ ትረካ ውስጥ ግን አታሎ መዝረፍ የኢየሱስ
ሆኗል፡፡ በርግጥ ሰይጣን ሲያታልል ሞትን ለሰው ልጆች አመጣ፤
ኢየሱስ ሲያታልል ነፍሳት ዘላለማዊ የደስታ ኑሮ እንዲኖሩ
ያደርጋል፡፡
ኢየሱስና ሰይጣን በተወዳጁበት በዚሁ ክፍል የተነሳን ሌላ
ሁኔታም እናንሳ፡-
“ውድ ወንድሜ ሳጥናኤል ሆይ፣ እስቲ የምድርን ነገር አንሳና
ስለ ሰው ልጆች አጫውተኝ፡፡ መሬት ስጋ አብቅላ አድጐ
ሲያብብ፣ ያበበው ጠውልጐ ሲረግፍ፣ በሌላ አበባ ሲተካ
የሚነግር ወሬ ጨዋታ አምጣ፡፡ እገሌ እንዲህ ሆነ እንዲህ
ደረሰበት የሚል ጨዋታ፡፡ ተረት ብጤ ጨዋታ...” (129)
ኢየሱስ ለሰይጣን የ“እንደምን ላስተናግድህ” ጥያቄ ስለምድር
የሚያወራ ተረት ብጤ ጨዋታ እንዲያጫውተው ጠይቆታል፡፡
ሰይጣን ደግሞ እንደ እንግዳ ተቀባይነቱ የእንግዳውን ጥያቄ
ተቀብሎ የእንግዳውን ሐሳብ ለመሙላት ካዲሳባ ተረት ይዞ
መጥቷል፡፡
...ከዚያማ ሰይጣን ተረቱን ጀመራታ.. የመኖር የመሞት ጨዋታ፣
ኩኩሉ አይነጋም ጨዋታ፣ አየሁሽ ለየሁሽ ጨዋታ፣ እንቁልልጭ
ሙልልጭ ጨዋታ፣ እንቆቅልሽ ቆቅ ታንቆልሽ ጨዋታ፡፡
አቶ አልአዛር... ቤታቸው በራፍ ሊደርሱ ጥቂት እርምጃ
ሲቀራቸው እንቅፋት መታቸውና ወደቁ፡፡ ተነሱ፣ ሰውነታቸውን
ደባበሱ፣ ልብሳቸውን አራገፉና ወደ ቤታቸው በር ራመድ
ራመድ...
ኧ..? ቤታቸው ከስፍራው የለም፡፡ ኧ..? (130)
አቶ አልአዛር የድርሰቱ ዋና ባለታሪክ ናቸው፡፡ አቶ አልአዛር አንድ
ጊዜ የውሽማቸውን ቤት በሌላ ጊዜ የራሳቸውን ቤት ከስፍራው
አጥተዋል፡፡


የስብሃት ሰይጣን፣ የእኛ መነፅር?
የስብሃት ገብረ እግዚአብሔር ‹ስምንተኛው ጋጋታ› ንባብ
*

መተዋወቂያ
***
በኢትዮጵያ ሥነ-ጽሑፍ ውስጥ የራሳቸውን የተለየ አሻራ
አስቀምጠው ካለፉ ደራሲያን አንዱ የሆነውን የስብሃት ገብረ
እግዚአብሔርን ያህል ሲያወዛግበን የኖረ ደራሲ ያለን
አይመስለኝም፡፡ በተመሳሳይ ዘመን የተወገዘም የተመለከም
ደራሲ ነው፡፡ ይኽ ሁለት ጽንፍ የያዘ ልዩነት የመነጨው
ከሰውየው የድርሰት ብቃት አንጻር ሳይሆን ከሚነሳበት የሥነ-
ምግባር ጥያቄ አንጻር ነው፡፡ የአደራረስ ችሎታው ለጥያቄ
ሲቀርብም አይስተዋልም፡፡ የስብሃት ድርሰቶች አንባቢያቸውን
ከራሳቸው ጋር የሚያዛምዱባቸው ምትሃት አላቸው፡፡ “ሰባተኛው
መልአክ”ን ባነበብኩት ቁጥር የአየለን ፍርሃቶች፣ ሽንፈቱን
ለቀናት ከላዬ ላይ ማንሳት የሚያቅተኝ ስብሃት ስላዛመደኝ ነው፤
‹ሌቱም አይነጋልኝ›ን እያነበብኩ በዚያ ሁሉ የቡና ቤት ሁካታ፣
የወሲብ ጨዋታ መሃል የነማሚት ፍርሃት፣ የወጣቶቹ ተስፋ
መቁረጥ፣ ‹ከአድማስ ባሻገር› ላይ በዓሉ ጀምሮ የተወው የዚያ
ዘመን ወጣቶች የሰብዕና ሙጠት የሚጋባብኝ ከስብሃት ብዕር
የተነሳ ነው፡፡ እንዲህ ዓይነት የአንባቢውን ስሜት ተቆጣጥረው
የመሰንበት ሥልጣን ያላቸው ደራሲዎቻችን፣ በጣት የሚቆጠሩ
ናቸው፡፡
ስብሃት ገ/እግዚአብሔር በ1992 ዓ.ም. ባሳተመው ‹ሰባተኛው
መልአክ› ውስጥ ሦስት የተለያዩ ታሪኮች ይገኛሉ፡፡
ከመጀመሪያውና ‹ሰባተኛው መልአክ› ከተባለው ተረክ ውጭ
ያሉት ሁለቱ አጫጭር ልቦለዶች፣ ‹አጋፋሪ እንደሻው› እና
‹ስምንተኛው ጋጋታ› የፋንታሲ ልቦለድ ባሕርያት ያሏቸው
ድርሰቶች ናቸው፡፡ እንዲያውም ስብሃት የፋንታሲ ሥነ-ጽሑፍ
ለአማርኛ ስነጽሑፍ ያስተዋወቀባቸው ናቸው ለማለት
እደፍራለሁ፡፡ እነዚህ ድርሰቶች ወደ ተረትነት የሚያደሉ፣ ምናባዊ
ነጻነታቸው እና ጉዳዮቻቸው ደግሞ ከተረትም የረቀቁ የፋንታሲ
ድርሰቶች የሚያደርጓቸው ናቸው፡፡ የሰው ልጅ ልቡና፣ እምነቱ፣
ፖለቲካው፣ ባህሉ፤ ሥጋዊው እና መንፈሳዊው ዓለሙ ሁሉ
ይጠየቁባቸዋል፤ ይመዘኑባቸዋል፣ ይተቹባቸዋል፡፡
“አጋፋሪ እንደሻው” ሞትን የሚሸሹት አጋፋሪ እንደሻው የተባሉ
ሽማግሌ የሽሽት ተረክ ነው፤ ተረኩ ሕልማዊውን ከእውናዊው
ጋር ይቀላቅላል፤ በትንታ አማካይነት የሞትን እና የሕይወትን
ድንበር አፍርሶ አጋፋሪን መንፈሣዊ ዓለም ውስጥ ይተርካቸዋል፤
እሳቸውን ብቻ ሳይሆን ይኽንን የእሳቸውን ገድል የሚተርከውን
ደራሲ ሳይቀር በዚያ መንፈሳዊ ዓለም ነዋሪ ያደርገዋል፡፡ አቡነ
ተክለ ሃይማኖትን እና ቆሪጥን በፍልሚያ መድረክ ያገናኛል፤
ሞትን ሥጋ አልብሶ ከአጋፋሪ ጋር ያፋልማል፡፡
‹ስምንተኛው ጋጋታ› የአጋፋሪ እንደሻው ልጅ የሆኑትን የአቶ
አልአዛርን መዋዕለ ዕብደት የሚተርክ፣ አንባቢውን በ“ሕልም
ዓለም” እና በእውን ዓለም መሃል የሚያዋልል ተረት ነው፡፡ ይኼ
አጭር ድርሰት የስብሃትን የበቃ ተራችነት፣ ጨዋታ አዋቂነት፣
በፋንታሲያዊ ተረኮች መመሰጡንም ይመሰክራል፡፡ ስብሃት በዚህ
ድርሰት እንደነ ሩድያርድ ኪፕሊንግ (The Jungle Book) እና
ሎፍቲንግ (Doctor Dolittle) እንሰሳን ከሰዎች ጋር በቋንቋ
ማግባባትን፣ እንደነ ጎጎል (The Nose) እና ጊ ደ ሞፓሳ
(The Hand) አንድን አካል ባለሚና ባለድርጊት አድርጎ ልቦለድ
ድርሰት ውስጥ የማጫወትን ብልሃት፣ እንደነሉዊስ ካሮል
ገፀባሕርያቱን የምንኖርበት ዓለም የማይፈቅድላቸውን ውላጤ
(transformation) የ‹ስምንተኛው ጋጋታ› ዓለም
በሚፈቅድላቸው መጠን እንዲያካሒዱ ሲፈቅድ እናያለን፡፡
ይኽን ድርሰት የፋንታሲ ድርሰት ነው ለማለት ያስደፈሩኝም
እነዚህ ስብሃት ወደ ኢትዮጵያ ጽሑፋዊ ሥነ-ጽሑፍ የጋበዛቸው
የተረኩ ባሕርያት ናቸው፤ እነኚህ በላይኛው አንቀጽ ያሰፈርኳቸው
የ‹ስምንተኛው ጋጋታ› ገፅታዎች፣ የሥነ-ጽሑፍ ዘውግ
አጥኚዎች ለፋንታሲ ዘውግ በመለዮነት ከሚያስቀምጧቸው
ባህርያት ጋር ይሰምራሉ፡፡ የራሱ የፋንታሲ ልቦለድ ዋነኛ
መለዮዎች ከሚባሉት ባሕርያት አንዱ በድርሰቱ ውስጥ
የምንኖርበት ዓለም ውስጥ ሊኖሩ/ሊደረጉ የማይችሉ ፍጡራንን፣
አካባቢዎችን፣ ድርጊቶችን/ክስተቶችን ... እንደሚቻሉ አድርጎ
ማቅረብ ነው፤ ይኽ ደግሞ እንግዳ ፍጡራንን (ለምሳሌ ቀንድ
እና ጭራ ያላቸውን ሰዎች፣ በራሪ ፈረሶችን)፣ ወይም ለዚህ
ዓለም እንግዳ የሆኑ ክስተቶችን (ከእንቅልፍ ሲነቁ ራስን ወደ
ነፍሳትነት ተለውጦ እንደማግኘት ያለ) በታሪኩ ውስጥ አሳማኝ
አድርጎ በማቅረብ ሊገለፅ ይችላል፡፡ ስብሃት በ“ስምንተኛው
ጋጋታ” ለዚህ ዓለም አይቻሌ የሚመስሉ ውሻን ከሰው ጋር
እንደማግባባት፣ በተደገመበት ዕፅ ምክንያት ከአንድ ሰብዕና ወደ
ሌላ ሰብዕና እንደመለወጥ፣ ምንነቱ በግልፅ ያልተነገረውን
(ነገር ግን በምርመራ የሚደረስበትን) “እንትን” የተባለን አካል
የሰው ባሕርያት እንደማላበስ ያሉ ለምንኖርበት ዓለም እንግዳነት
(strangeness) ያላቸውን ነገሮች ለድርሰቱ አውሏል፡፡ ድርሰቱ
ውስጥ የተተረኩት ክስተቶች እና የተፈጸሙት ድርጊቶች፣
በትውፊታዊው/ሃይማኖታዊው የስምንተኛው ሺሕ ዋዜማ እና
የዕለቱ ዕለት መሆኑ፣ እንደ ስምንት ኪሎ መግደላዊት ያሉ
ሥፍራዎቹም የድርሰቱን ፋንታሲያዊነት ያጠናክራሉ፡፡
በ‹ስምንተኛው ጋጋታ› ውስጥ ስብሃት ትላልቅ ጥያቄዎችን
አንስቷል፣ ወይም ነባር እውነታችንን እና እምነታችንን
እንድንጠይቅ ገፋፍቶናል እላለሁ፡፡ ከመደበኛው ልቦለድ ይልቅ፣
ተረት መናገር የሚፈልጉትን ያላሉ በማስመሰል ተናግሮ ከጥያቄ
ለማምለጥ ይረዳል፤ ከተረት ተግባራት አንዱ እንዲያውም ይኼ
ለማምለጫነት ማገልገሉ ነው፡፡ ስብሃት ማምለጥ ይፈልግም
አይፈልግ በሌሎች ድርሰቶቹ ውስጥ በቀጥታ ያላስቀመጣቸውን
(አስቀምጧቸውም ከሆነ ጎልተው ያልተሰሙኝን) ሞጋች
ሐሳቦቹን በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ባቀናበረው
በ‹ስምንተኛው ጋጋታ› በኩል አቀብሎናል፡-
ለምሳሌ ከታማኝ ዘብነቱ በቀር በአወንታ ስሙን
የማናዘወትርለትን ውሻን በሰው ላይ የምግባር ልዕልና አጎናፅፎ
ያመጣዋል፡፡ አቶ አልአዛር ኮምቡጠር የተባለ ውሻ አላቸው፤
በስምንተኛው ሺሕ ዋዜማ በቋንቋ ከባለቤቱ ጋር መግባባት
የሚጀምር ውሻ ነው፡፡ ይኽ ውሻ አድነን እንብላ የሚል ሐሳብ
ለጌታው ሲያቀርብ እሳቸው ግን “እንቀላውጥ” ይሉታል፡፡ ውሻን
በልክስክስነት የሚነቅፈው የሰው ልጅ ከውሻ በምግባር አንሶ
ቅልውጥን ለውሻ ሲያስተምር እናገኘዋለን፡፡ አቶ አልአዛር
ቅልውጥን “ረቂቅ ጥበብ አለው” ብለው አደን ያባት ነው
ያለውን እንሰሳ፣ የሰው ልጅ የሚፀየፈውን (የሚፀየፈው
የሚያስመስለውን) ምግባር ሲያሞካሹት እናያለን፡፡ ለወትሮውማ
ውሻ እንጂ ሰውማ በምግባር የከበረ ነው ባዮች ነን፤ በምፅዋት
እስትንፋሳቸውን ለማቆየት ከሰው በታች የዋሉ የኔብጤዎች
እንኳን በልመና ግጥሞቻቸው ይህንኑ ነው የሚያፀድቁልን፡-
ስጡኝ አንድ እንጀራ ውሻ የለከፈው፣
በምን ዐይኔ አይቼ እንዳልተጠየፈው፡፡
‹ስምንተኛው ጋጋታ› የሕፃናቱን ልጅነት የሚነጥቀውን፣ ርህራሄ
አልባውን፣ ገንዘብ ጆሮውን የደፈነውን፣ መተሳሰብ ያጠጠበትን
ማኅበረሰብ አፍ አውጥቶ “ወዮልህ!” ሲለው እንሰማለን፤
“ወዮልሽ አዲሳባ!” ብሎ በባሕታዊ አንደበት አድማጭ
የሌለውን የበረሃ አዋጁን ሲጮህም እንሰማዋለን፡፡ ከፊቱ
በወደቀው ላይ ተረማምዶ ብቻውን የፅድቅን ሜዳሊያ
ለማጥለቅ የሚሽቀዳደመውን ሕዝብ እያሳየም ከራሳችን ጋር
ያስተዛዝበናል፡፡










ርዕስ :- የፍቅር ሻማዎች
ደራሲ:- ስብሐት ገብረእግዚአብሔር
የመጀመሪያ ዕትም:-2000
የገፅ ብዛት:-144


፨፨፨አደራ፨፨፨
(ከስብሐት ገ/ እግዚአብሔር
የፍቅር ሻማዎች)
-------------
ላልነግርሽ ያሰብኩት(ግን ያልቻልኩት)-አሁን እየጣፍኩት ነው፤
ስንትና ሰንት ጊዜ ፤
እያልኩ-ሳይሽ ይጠፋል። አሁን ልጣፈው፤


ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ 3[@BookAlem].pdf
3.1Mb
ኢትዮጵያዊው_ጃንደረባ #ክፍል_3

✍ አዘጋጅ ፡ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢

አዘጋጅ እና አቅራቢ ➲ @BOOKALEM
━━━━━✦✗✦━━━━━━

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

88

obunachilar
Kanal statistikasi