👉XRP በመጨመሩ ምክንያት ቡዙዎቹ እንዳተረፉ ተነገረ ! ይህ ጭማሪ እንደሚያሳየው አንዳንድ የ XRP ባለቤቶች ቶከኖቻቸውን ለትርፍ በመሸጥ በገበያ ላይ ያለውን ደስታ ፈጥሮላቸዋልም ተብሏል። ሆኖም ግን ይህ ዜና እስከ ወጣበት ድረስ XRP የ10 % ጭማሪ አሳይቷል ።
ነገር ግን ለ አንዳንድ ባለሀብቶች ቶክናቸውን እንዲሸጡም ጭምር አነሳስቷቸዋል ተብሏል🤔
ነገር ግን ለ አንዳንድ ባለሀብቶች ቶክናቸውን እንዲሸጡም ጭምር አነሳስቷቸዋል ተብሏል🤔