Tezkira


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


أمـوت ويبـقى كل ما كتبتـه  _    فيـا ليت من قرء كتابي دعاليا
عسى الإله أن يعفو عني    _  ويغفر لي سوء فعاليا
📚📚📚✍️✍️✍️
#تَمسَّك بحبْل الله واتَّبع الْهُدى، ولا تك بدعيا لعلك تفلح ،
ودن بكتاب الله وَالسُّننِ الَّتي أَتَت عَن رَسُول الله تَنجو وتربح.

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Bahiru Teka dan repost
🚫   እውነትም እንቁ – ጣጣሽ

     እንቁ የሚለው ቃል እኔ የማውቀው የከበረ ማእድን መሆኑን ነው ። እኛ ሀገር ግን ዘመን መለወጫ ላይ የሚወጣን አበባ ለመግለፅ ይጠቀሙበታል ። በእነርሱ እይታ አበባዋና ጣጣዋ ምን እንደሆነ ባላውቅም በኔ እይታ ግን የዘመን መለወጫን ተክትላ የምትመጣው እንቁ ብዙ ጣጣ አላት ። በሌላ አባባል ዘመን መለወጫው ብዙ ጣጣ አለው ።
     ከሁሉም በፊት ይህ ባአል ከክርስትና እምነት ጋራ የተገናኘ ስለሆነ ሙስሊሞችን አይመለከትም ። ሙስሊሞች በአመት ሁለት ዒድ ( ባአል አላቸው) እነርሱም ዒደል አድሓና ዒደል ፊጥር ናቸው ። የዘመን አቆጣጠራቸውም የአላህ መልእክተኛ ወደ መዲና ሂጅራ ካደረጉበት ጊዜ ጀምሮ በሂጅሪያ ነው የሚቆጥሩት ። በዚህ አቆጣጠር መሰረት አመቱ አልቆ አዲሱ የሚጀምርበት ወር ሙሐረም ይባላል ። ይሁን እንጂ ይህን የዘመን መለወጫ ቀን  እንደ ባአል አያከብሩትም ።
    እንቁጣጣሽ የሚባለው ግን ከክርስትና እምነት ጋር የተገናኘ ባአል ነው ። ዘመኑንም ዘመነ ዮሐንስ,  ማቲዮሰ,  ሉቃስና ዻውሎስ ብለው ይሰይሙታል ።‼ ታዲያ ይህንን እንዴት ሙስሊሞች ያከብሩታል ? በጣም የሚገርመው የኢኽዋን መሪዎች አብሮነት በሚል ይህን ባአል የጋራ ለማድረግ ሲታትሩ መታየቱ ነው ። አልፎም በዚህና በጥምቀት ባአል ላይ በክብር እንግድነት ሲሳተፉና መግለጫ ሲሰጡም ሊታይ ይችላል ። ይህ የዲናቸውን ክብር ማስነካትና ራሳቸውንም ከማዋረድ ውጪ ጥቅም የለውም ።
   የሀገረችን ሙስሊም በሱፍይ መሪዎች አማካይነት ታቦት ሲሸኝና ጥምቀት አብሮ እየጨፈረ ሲያከብር ይኖር ነበር ። ተራው የኢኽዋን ሆነና በተራቸው ጭራሽ እየሱስ ፍቅር ያስተማረ ጌታ ነው ‼ ብለው አረፉት ። ይህም ለሙስሊሙ ወላእና በራእ የሚለው የዐቂዳ ውድቀት ሰበብ ሆነ ። የአላህ መልእክተኛ ለኡመቴ የምፈራው አጥማሚ መሪዎችን ነው ያሉት ይህ ነው ።
       ወደ ርእሴ ስመለስ እንቁ – ጣጣሽ እውነትም ብዙ ነው ጣጣሽ እላለሁ ። በመርህ ላይ ያልተመሰረተ ዐቂዳ ሁሌም ኮተት አያጣውም ። ዘመን መለወጫ ሲመጣ ሰዎች ካለፈው አመት ድክመታቸውና ስህተታቸው ታርመው የበለጠ ለመስራት ከመዘጋጀት ይልቅ የህይወታቸውን አቅጣጫ ለመቀየር ወደ መተትና ኮተት ያማትራሉ ። በመሆኑም ከምን ጊዜውም በላይ በዚህ የእንቁ–ጣጣሽ ባአል ላይ መተትና ድግምት ይሰራል ጠንቋዮች በጣም ቢዚ ይሆናሉ ። ይህ መተትና ድግምት የእነርሱ ህይወት ሊለውጥ የሌላው ህይወት ማጥፋት አለበት ብለው ነው የሚያስቡት ። በመሆኑም በአብዛኛው የሚሰሩ ድግምትና መተቶች በሰዎች ላይ ይሆናል ።
   አላህ ከፈቀደው ጉዳት ሊያደርስ ይችላል ። መጠንቀቁና ሰበብ ማስገኘቱ መልካም ነው ። በዘመን መለወጫው ማለዳ ( ጠዋት)  ላይ የተለያዩ ዶሮዎች በተለያየ መንገድ ተገለው በሰዎች መውጫና መግቢያ ላይ ወይም መንገድ ላይ ሊጣሉ ይችላሉ ። በሌላ መልኩ መሬት ተቆፍሮ ሊቀበሩም ይችላሉ  ። ሙስሊሞች በተለይ በዚህ ቀን ጠዋትም ሆነ ቀኑ ላይ ከቤታቸው ሲወጡ " ቢስሚላህ ተወከልቱ ዓለላሂ ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ብለው መውጣት ይኖርባቸዋል ። ለልጆቻቸው ይህን ዚክር ማስተማርና መንገድ ላይ የሚያገኙትን ነገር እንዳይረግጡ ፣ እንዳያነሱና እንዳይጫወቱበት መንገር ይኖርባቸዋል ።
ይህን ዚክር አድርገው ሰበብ ካስገኙ በአላህ ይጠበቃሉ ። በእንቁጣጣሽ ጣጣ እንዳይገቡ ይረዳቸዋል ።
    በመጨረሻም ይህን ኮተት ተሸክሞ የሚመጣውን ዘመን መለወጫ የሁሉም ነው ከማለት መቆጠብና ይዞት ከሚመጣው ጣጣና ኮተት በአላህ መጠበቅ ያስፈልጋል ።
አላህ ሙስሊሞችን ከሸረኛች ተንኮል ይጠብቅልን ።

https://t.me/bahruteka


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
#محبة النبي ﷺ


🎙الشيخ عبدالعزيز ابن باز رحمه الله تعالى

https://t.me/Mehfuza_os99


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
❞إن هذه الأعضاء لله عزوجل، حفظناها في الصغر عن الحرام، فاحفظها الله لنا في الكبر عن العطب❝


https://t.me/Mehfuza_os99


#الصديق








አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
መውሊድን ማን ጀመረው❓☝️☝️

ኡስታዝ ባህሩ ተካ

✍️https://t.me/sead429


إقامة المولد النبوي من البدع المحرمة التي لم يرد بها دليل من كتاب الله ولا من سنة رسول الله صلى الله عليه وسلم.


አቡ መዕመር ሙሳ ረሻድ abumeamer musa reshad dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
መውሊድን በተመለከ ገራሚ ቂሰህ👆

https://t.me/abumeamrmusa
https://t.me/abumeamrmusa


🖋መውሊድ'ን ማክበር ቢድዓ ነው...!!

▣❝ ነቢዩﷺ የተወለዱበትን ቀን አስመልክቶ ማክበር ቢድዓና ሐራም ነው። ይህ ነገር በአሏህ ኪታብ ፤ በመልዕክተኛውﷺ ሱና መረጃ የሌለው ነገር ነው። ከአራቱ ቅን ምትኮች መካከል እንዲሆም ከበላጮቹ ክ/ዘመን ሰዎች ኣንድ ያደረገው የለም።❞

[ፈታዋ አል_ለጅነቱ ዳዒመ (2/244)]

https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk


➸ዓኢሻ ከነቢዩﷺ ቡኃላ ከ40ዓመት በላይ ኑራለች በነዚህ ሁሉ አመታት ግን ኣንድም ቀን መውሊድ አላከበረችም...!!
   
ቀላል ጥያቄ ነቢዩንﷺ ከሱዋ በላይ ትወዳቸዋለህ..?

#መውሊድ_ቢድዓ_ነው!!

https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk






#التوحيد


ነብዩን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የመውደድ ዋና ዋና ምልክቶች👇

➠የሳቸውን ትዕዛዝ መፈጸም ክልከላቸውን መራቅ።

➠የሳቸውን መንገድ በሁሉም ነገር መከተል።

➠በማንኛውም በሂወት ጉዳይ ላይ በሳቸው ሸሪዐ መዳኘት።

➠ጠቃሚ እውቀትን በመማር የሳቸውን ሸሪዐ(ድንጋጌ) ለማወቅ ፍላጎት መኖር።

➠ ነብዩን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የወደደን መውደድ የጠላን ደግሞ መጥላት።

➠ሱናቸውን መርዳት እና ማክበር ከሳቸው ሸሪዐ መከላከል።

➠እሳቸው በሚወሱበት ሰዐት በሳቸው ላይ የአሏህን ውዳሴናሰላም ማውረድ።

👌ኢማም ኢብኑልቀዩም ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ👇


የነብዩን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ውዴታ የሚሞግቱ ሞጋቾች በሚበዙበት ጊዜ ለሚሞግቱት ትክክለኝነት ማስረጃ ከነሱ ተፈለገ የዚህ ሰዐት ሁሉም ወደኋላ ቀሩ
የተወዳጁ ነቢይ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ተከታዮች በንግግራቸው፣በስራቸው፣በስነምግባራቸው ፀኑ


✍️https://t.me/sead429


#حركة اللسان!


#السعيد


#علاماة الصديق


#أمي

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.