قال الإمام السعدي رحمه الله كما في قصص الأنبياء "والعلم التام يستدعي الكمال التام، وكمال الأخلاق"
ኢማም አስ –ሲእዲይ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል"የተሟላ የሆነ እውቀት ምሉእ የሆነን ሙሉነት ና ምሉእ የሆነን ስብእና ያስፈርዳል(ያመጣል)"
አዋቂነን ብለው ከሚሞግቱ የሆነ አካላቶች የሚስተዋለው የስነ – ምግባር ብልሽት ሰበቡ የእውቀት ማነስ መሆኑን ተገንዘብ።https://t.me/abmuqbil