قال خالد بن معدان كما في السير "إذا فتح لأحدكم باب خير فليسرع إليه فإنه لا يدري متى يغلق عنه "
ታላቁ የሀገር ሻም ሊቅ ኻሊድ ብኑ ሚእዳን አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል " ከእናንተ ለአንድኛችሁ የበጎ ነገር በር ከተከፈተለት ወደ እሱ ይቻኮል ያ በር መች እንደሚዘጋ አያውቅምና"
#ሶላት ስገድ ——— ነገ እጀምራለሁ ዛሬ ልብሴ ተነጅሷል።
#ሂጃብ ልበሽ ——— ሳገባ ፣ ትምህርቴን ስጨርስ።
#ከወንጀልህ ተመለስ — —— ባክህ አትጨቅጭቀኝ ነገ ሳረጅ እቶብታለሁ።
#አጅነብይ ጋር አታውራ — —— ባክህ ወጣትነቴን አትጋፋኝ ትዳር ስይዝ እተዋለሁ።
ከገባንበት አሮንቃ ለመውጣት እንደነዚህ አይነት ምላሾችን አንዳንዴ በምላሳችን ሌላ ጊዜ ደግሞ በሁኔታችን እየመለስን ያ የቀጠርነው ነገ ሳይመጣ የዚችን አለም ኮንትራት ጨርሰው እንደተጓዙት እኛም እንዳንጓዝ እንፍራ።
ሞት አማክሮ አይመጣም ‼‼
https://t.me/abmuqbil