🇵🇸🇸🇦أبو ريَّان "الأثري"🇸🇦


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


📚ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው።
✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼
👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/abureyan14
https://t.me/abureyan14
جزي الله خيرا كل من شاركنا
وساعـدنا علے نشرهـا 📚

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


📮ሙስጠፋ መስጠፋ ብትል እሱ ስራ ላይ ነው -------‼
                 እንኳን ላንት መልስ ሊሰጥ

📮አንት ግን ስራ ፈቱ መስጠፋ ሙስጠፋ እንዳልክ  ኑር

📮 ለነገሩ ሌላ ምን ስራ አለህ ይህንኳ ፅፍህ ቢመሽልህ

📚አታቀራ ጃሂል ነህ ምን ታቀራለህ

📖አትቀራ ነብስያህ ጎራ አከለች ከማን ትቀራለህ

እንደው በጣጣጣም  በጣጣጣም ታሳዝናለህ


አቡ ረያን

🔸🔸🔸🔸🔸🔸
🟣👉https://t.me/abureyan14




በጥያቄና መልስ መልክ የሚሰጥ ደርስ አላማችን ተምሮ ማስተማር ነዉ ቅድሚያ ለተዉሂድ dan repost
አይ ሚስኪኗ ሁድ ሁድ➴ ተገልብጠሽ ቀረሽ የሚያነሳሽኳ የለ ➶ስታሳዝኝ
እንደዛ ደማቅ እንዳልበርሺ ...,🥀

በጣም አዘንኩልሺእንድህ ወድቀሺ ሳይሺ

https://t.me/deawaselefyah_behabesha

https://t.me/deawaselefyah_behabesha






Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
👉በደንብ አዳምጧት

👉ከዛ ወደ ተግባር እናዙራት -----!

🟣👉https://t.me/abureyan14

🖌አቡ ረያን


🎤➲ተሰምቶ የማይጠገብ ማራኪ የሆነ ቲላዋ ➲የማለዳ ➴ግብዣዬ🌹

القارئ محمد الشاهد -رحمه الله-

https://t.me/mahiraselefy
https://t.me/mahiraselefy


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
👉ያአላህ ያአላህ ያአላህ ያአላህ

👉እስቲ ተመልከቱ እህት ወንድሞች ይህን ጉድ

ወላሂ አላህ በላዕ ያውረድባቸው
ሁላችንም በዱዓ እንበርታ


👉🟣https://t.me/abureyan14


ዳዕዋ ሰለፍያ በጭሮ የሡንዮችቻናል dan repost
የፍልጤም እናት ተቀዷል ቀሚሷ
እጅግ ስታሳዝን ሀዘን ነዉ =ትራሷ
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎


የእናቶች ለቅሶ= የልጆቹ= ዋይታ
ታስተናግዳለች የጥይት እሩምታ

እጅግ ልብ ያደማል የአረብ ፍራቻዉ
ሙስሊሙ እያለቀ ምንድነዉ ዝምታዉ
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎


መስጅደል አቅሷ =ፍልስጤን
እርዳታ ተብሎ ሲላክላት ከፈን

እኮ ከዚህ በላይ ምን አለ መበደል
ሙስሊሙ እያለቀ ፀጥታዉ ያስፈራል
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎

አይዞሺ አቅሷችን ግፍና =መከራሺ
ሲዘከር ይኖራል =አሞናል =በደልሺ
አቅሷ ዉስጣችነሺ መቼም አንረሳሺ
✍️ أم عـــــبـــــــد الرحمن ZE //TH
https://t.me/deawaselefyah_behabesha
https://t.me/deawaselefyah_behabesha
https://t.me/mahiraselefy
https://t.me/mahiraselefy
href='' rel='nofollow'>




🇵🇸
     በፍልስጤን ንፁሀንና ህፃናት ላይ እየዘነበ ያለው እሳት እና ተጭፍጭፈው የተገደሉትን ምስል ቀርፆ መልቀቅ የሙስሊሞች ልብ ከማጣበብ እና በጌታቸው እርዳታ ተስፋ እንዲቆርጡ ከመገፋፋት ሌላ ምን ፋኢዳ አለው❓❓

  እስራኤልን የሚያነድ እሳት ሲኖር አሳዩንና አንጀታችን ቅቤ ይጠጣ፤
  የወንድሞቻችን ስቃይ እያሰራጫችሁ ልባችን የምታጣብቡ ሰዎች ግን ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ።



🟣👉htt rel='nofollow'>ps://t.me/abureyan14


--👇 ዘበነ የሚባለው ቄስ 👇--
-----------------------------------------
🚫➢ ማሪያም አምላክን እሹሩሩ እያለች አስተኛቸው ይላል መፅሐፍ " አለ ።
አስቡት ማርያም እሽሩሩ እያለች መቀመጫውን መታመታ እያደረገች አስተኛችው እያሉኮ ነው ። ههههه
-----
🚫➢ በልመና እንጀራ ያደገ አምላክ ምን አይነት አምላክ ነው ... ❗️
ሰው ነው ማለት አቅቷቸው የሚመገብ የሚጠጣ አምላክ አደረጉት .. ቲንሽ ቆይተው በጊዜው ዳይፐር ስለሌለ እናቱ ላይ ሸናባት ሊሉን ነው ... ሀሀሀሀ
🚫➢ አምላክ ማለታቸው ገረመን እንጂ ሰው ነው ቢሉኮ መሽናቱ መካካቱ ሰው ስለሆነ በቃ ጤናማ አስተሳሰብ ነበር ።

------
--===
" يَا أَيُّهَا النَّاسُ أَنْتُمُ الْفُقَرَاءُ إِلَى اللَّهِ وَاللَّهُ هُوَ الْغَنِيُّ الْحَمِيدُ " ١٦"
እናንተ የሰው ልጆች ሆይ እናንተ ወደሱ ከጅጃይ ስትሆኑ እርሱ የተብቃቃ ምስጉን ባለ ሐብት አምላክ ነው""

🚫➢ እስልምናችንኮ ፅድት ያለ እምነት እረፍት የተሞላበት ለፈጣሪ ክብር የሚሰጥበት ድንቅ እምነትኮ ነው... ❗️
---
🚫➢ እነዚህ ሰዎች ምን እያመለኩ ነው ... ❓
---
በጣም ገርሞኝኮ ነው በልመና እንጀራ ምነው አዋረዳችሁት... ❓
🚫➢ ቀሪአ የሚል እግዛብሔር... ❗️

-----===


🚫➢https://t.me/AbuNamuse
--==
🚫➢https://t.me/AbuNamuse/3305


🖌ኢንሻ አላህ

አንድ ቀን ይሆናል
✍አላህ ይርዳቸው ዛሬ በዱዓ እናስታውሳቸው ----------‼

🖌ነብዩ የጁሙዐ ቀን አንድት ስዓት አለች
ያቺን የገጠመው
👉የሚሰጠው ቢሆንጂ ስላሉ ዱአ እናድርግ -----‼
አላህ ነስሩን እንዲያቀርብላቸው --------

🟣👉https://t.me/abureyan14
🟣👉https://t.me/abureyan14


🇪🇭ሙስሊሞች ሆይ የዛሬ ጁመአ ለፍልስጤም ወንድም እህቶቻችን ዱአ እናድርግላቸው ችላ አንበላቸው

የሁዶች ከሰዎች ሁሉ የበለጠ ለሙስሊሞች ጠላት ናቸው ሸረኞች ናቸው የሁዶች الله እንዲያዋርዳቸውና እንዲያጠፋቸው ዱአ ማድረግ አለብን አል አቅሳ ሁሌም በሙስሊሞች እጅ እንዲሆን አላህን መጠየቅ አለብን ለፍልስጤም ህዝብ ሁሉም ሙስሊም ዱአ ያድርግላቸው

🟣👉https://t.me/abureyan14




وَعَنْ مُعَاذٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ :

تَعَلَّمُوا الْعِلْمَ فَإِنَّ تَعَلُّمَهُ لِلَّهِ خَشْيَةٌ وَطَلَبَهُ عِبَادَةٌ وَمُذَاكَرَتَهُ تَسْبِيحٌ وَالْبَحْثَ عَنْهُ جِهَادٌ وَتَعْلِيمَهُ مَنْ لَا يَعْلَمُهُ صَدَقَةٌ وَبَذْلَهُ لاهله قربة

[النووي، المجموع شرح المهذب، ١٩/١]


🟣👉https://t.me/abureyan14


عَنْ عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ أَبِي لَيْلَى،
أَخْبَرَهُ ابْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ،
عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ أَنَّهُ كَانَ يَدْعُو:

«اللَّهُمَّ احْفَظْنِي بِالْإِسْلَامِ قَائِمًا، وَاحْفَظْنِي بِالْإِسْلَامِ قَاعِدًا، وَاحْفَظْنِي بِالْإِسْلَامِ رَاقِدًا، وَلَا تُشْمِتْ بِي عَدُوًّا حَاسِدًا، وَاللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ مِنْ كُلِّ خَيْرٍ خَزَائِنُهُ بِيَدِكَ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ كُلِّ شَرٍّ خَزَائِنُهُ بِيَدِكَ»

هَذَا حَدِيثٌ صَحِيحٌ عَلَى شَرْطِ الْبُخَارِيِّ، وَلَمْ يُخَرِّجَاهُ "

[الحاكم، أبو عبد الله، المستدرك على الصحيحين للحاكم، ٧٠٦/١ وحسنه  الألباني في سلسلة الأحاديث الصحيحة وشيء من فقهها وفوائدها برقم{١٥٤٠} ،ص: ٥٤/٤]


🟣👉https://t.me/abureyan14

🟣👉https://t.me/abureyan14


----
⭕️➢ የገንፎና የፍትፍት ፍቅር ያጃጃላቸው ጉዱ ሸክ ጡኃ ... ❗️

" መውሊድ የሚከለክላችሁን አይንህ ይጥፋ በሉት..." እያለ ነው።

---------

⭕️➢በጫት ምርቃና እርግማን... ❗️

-------

⭕️➢ብዙ የምለው ነበረኝ ግን ለስለስ ብዬ የተወሰነ ተናግሪያለሁ ። ስለ ጦኃ አህሉ ሱናዎችን ለማስረዳት ሳይሆን የራሱ ተከታዮች እንድሰሙት የሚያሞቅ ነገር ቢኖረውም ልስልስ ብዬ ነው የተናገርኩት.... ❗️
--==

⭕️➢ https://t.me/AbuNamuse
--==
⭕️➢https://t.me/AbuNamuse/3215


#መውሊድ_አላከብርም___!!
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
ያኔ በዚያ ዘመን፤
ነቢ እና ሶሀቦች ለኢስላም ሲተጉ፡
የመካን ሙሽሪኮች፤
የሀቅን ጠላቶች ዘወትር ሲዋጉ፡
በተውሒድ ታንፀው፤
ጨረቃን አድምቀው ጨለማን ሲጠርጉ፡
ውሸት ናቸውና፤
መሊድና አሹራ መች ተደነገጉ⁉️
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
ፅልመቱ ሲገፈፍ፤
በሁሉም አቅጣጫ ፀሀዩ ሲበራ፡
ከጭቆና ወጥቶ፤
ከፍ ብሎ ሲታይ የኢስላም ባንድራ፡
በአሏህ እገዛ፤
ሀቁ ሲፈነድቅ የተውሒዱ ጮራ፡
የሙሀመድ አሚን፤
የልደት ቀን በዐል ከቶ መች ነበረ፡
ቢያስጠነቅቁ እንጂ፤
መቼ ፈቀዱና መቼስ ተከበረ⁉️
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
እናም አቋሜ ነው፤
የጥመት ጥርቅም መውሊድ አላወጣም፡
በውሸት ሰበካ፤
በሌለ ትረካ ቢድዐ ሽርክ አልጠጣም፡
ምንም ድሃ ብሆን፤
መንዳካ ተብዬ  ስም ቢወጣልኝም፡
መውሊድ በሚል ፈሊጥ፤
የወጥ ማማሰያ ስልስ አልገኝም፡፡
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
ይልቁን ልንገርህ፤
መውሊድ ከመደገፍ ለስልጣን ለወንበር፡
እውነትን ተናግረህ፤
በተውሒድ በሱና እምነትህ ይከበር፡
በሱናው ነቀርሳ፤
በሽርኩ ጎርፍ ላይ አልተባበርም፡
ጥፋቱን እያወቅኩ፤
የፈለገ ያክብር ብዬ አልመሰክርም፡
ሙስሊም ለሀቅ እንጂ፤
ለጊዜያዊ ጥቅም በስሜቱ አይኖርም፡
የሸያጢን መንጋ፤
ለመጥፎ አስተሳሰብ ፈፅሞ አልገብርም፡
ሱና ተከታይ ነኝ፤
ቢዲዐ ነውና መውሊድ አላከብርም፡



⚾👉https://t.me/abureyan14

⚾👉https://t.me/abureyan14


⭕️➢ ወደ ምዕራባዊያን  የሚጣሩ  አደገኛ  ዳዒ ነን ባዮች። ሴቶችን ከሒጃባቸው ለማራቆት  ከሐያእ  ለመነጠል   በከፍተኛ  ሁኔታ  ይጣራሉ ።
----
ጠንከር ያለና  እንደ ካሚል ሸምሱ አይነትን ወደ ውድቀት ተጣሪን  የሚገልፅ ምክር ነው።

        ⭕️========⭕️

        👇 👉 ስሙት 👈👇

من الإمام بقية السلف الشيخ صالح بن فوزان حفظه الله تعلى
----
⭕️➢https://t.me/AbuNamuse/3202
----
⭕️➢https://t.me/AbuNamuse

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

240

obunachilar
Kanal statistikasi