🇵🇸
በፍልስጤን ንፁሀንና ህፃናት ላይ እየዘነበ ያለው እሳት እና ተጭፍጭፈው የተገደሉትን ምስል ቀርፆ መልቀቅ የሙስሊሞች ልብ ከማጣበብ እና በጌታቸው እርዳታ ተስፋ እንዲቆርጡ ከመገፋፋት ሌላ ምን ፋኢዳ አለው❓❓
እስራኤልን የሚያነድ እሳት ሲኖር አሳዩንና አንጀታችን ቅቤ ይጠጣ፤
የወንድሞቻችን ስቃይ እያሰራጫችሁ ልባችን የምታጣብቡ ሰዎች ግን ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ።
🟣👉htt rel='nofollow'>ps://t.me/abureyan14