ሐያዕ ➴አይናፋርነት መልካምን እንጂ ሌላ አያመጣም!!!
➛ሲጨቅሽም ፖስተሽ
➛ስትደሰችም ፖስተሽ
➛ስትከፊም ፖስተሽ
➛ስትዝናኝም ፖስተሽ
➛በቀን የሚያጋጥሙሽን ፖስተሽ
➛ስታገቢም ፖስተሽ
➛ለሀላልሽ ፍቅርሽን ለመግለፅ ፖስተሽ
➛ምግቡንም ፖስተሽ
➛ቡናውንም፣.. ፖስተሽ
➛ስታኮርፊም ፖስተሽ
➛ስትፈችም ፖስተሽ
.............ምኑ ተወርቶ ያልቃል በመሸ በነጋ ቁጥር እየወጡ የውስጥ ጉዳይ መለጠፍ?? አሏህ የህዲና
➥ሚድያዎችን ለምን ለዲን ብቻና ብቻ አትጠቀሚባቸውም ፖስተሽ ዘወር አትይም?? የግል ጉዳይ እንዴት አደባባይ ይዘራል??
➥የሰለፍያ እንስት ምን ማለት እደሆነ ግን ገብቶሻል የገባን አይመስለንም ፕሮፋይል አሳምረሽ ብትሰሪ ብትገጥሚ ምን ዋጋ አለው የሰለፊያ እንስት ተግባሩ የናቶችሽ አርአያ ኮቴ ለኮቴ ካልተከተልሽ ምን ዋጋ አለው ሰለፊ ነኝ ብትይ።።
⠀➘ ሰለፊነት በአፍ ሳይሆን
በተግባር እነዛ ውድ ቀደምት ሰለፎችን መከተል ነው!!
https://t.me/aselefiyadaruselem