🎙قناة دار السلام السلفية


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


@AselefiyadaruAselam_bot

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


የኔት ጉዳይ ዛሬባለንኒዕማ__በመልካም/ በኸይር ነገር ካልተጠቀምንበት መቸም አንጠቀምበትም!

በስደት ምክንያት የኔት + የሚድያ ተጠቃሚ ሆነን!
ነገር ግን! ለመልካም ነገር መጠቀም አልቻልንም!
በተለይ! ሴት እህቶቻችን

በስልክ በማይጠቅም ወሬ ጊዜን መጨረስ
በሚድያ በማይጠቅም ፖስት + ኮሜንት……………… እሰጣ ገባ + ፊትና ቀስቃሽ…………………… ጉዳቱ በሚያመዝን ነገር ላይ ተዘፍዝፈን መዋኘት!

እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንፈትሽ!

እውነት በአግባቡ ነው የምንጠቀመው??



#አስቡ ለስልክ ያለን ፍቅር + ፍላጎት ከሶላት + ከስራ… ……………… ማዘናጋት አስደርሷል!

እንኳን ቤተሰብ + ጓደኛ + ጎረቤት + ሰፈር + አገር …… ባጠቃላይ ዑማውን ሊያስቀይር ይቅርና!

#የሚገርመው!
ከዱኒያም ከድንም!
ስደት + በኔት ሰበብ ሚድያ ብዙ ነገር አስተማረን ተቀየርን የምንለው ይህንን ነው?!
ጊዜን በአግባቡ ካልተጠቀምን የመቀየሩ ትርጉሙ ምንድን ነው???


ምኑ ላይ ነው መሻሻላችን 48 ሰዓታት ተቀምጠን በማይረባ ወሬ ጊዜችንን መግደላችን??

#እህቴ ሆይ! ራሳችንን እንፈትሽ #ሞት አለብን!
ዛሬ እዚህ ላይ ካልሰራን ነገ ምን ሊውጠን ነው??
አላህ (ሱብሃነ ወተዓላ) ከሚተሳሰበን በፊት!
እረሳችንን ምን ላይ ነን /ኝ  + የምሰራው ስራ ከአላህ (ሱብሀነሁ ወተዓላ) ጋ ያቃረበኛል ወይስ ያርቀኛል ብለን እፈትሽሽሽሽ....




https://t.me/aselefiyadaruselem
https://t.me/aselefiyadaruselem
https://t.me/aselefiyadaruselem


Muhammed Mekonn dan repost
🔷 የዘንድሮ ዓሹራእ

✅ የዘንድሮ የዓሹራእ ፆም የፊታችን ጁሙዓ ሀምሌ 21 ሲሆን ዘጠነኛው ቀን ደግሞ ነገ ሐሙስ ሀምሌ 20/2015 ነው። ለወንድምና እህቶች እንዲሁም አባትና እናቶች በማስታወስ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን።

https://t.me/AbuImranAselefy/7201


كوني سلفية على الجادة dan repost
ለእውቀት ፈላጊዎች የተሠጠች ጡሩ ነሢሀ⤵️

#اِنتبه يا طالب العلم :
ﻟﻴﺲ ﺍﻟﻤﻘﺼﻮﺩ ﻣﻦ ﻛﻞ ﻃﺎﻟﺐ ﻋﻠﻢ ﺃﻥ ﻳﻜﻮﻥ ﻋﺎﻟﻤﺎ ، ﺇﻧﻤﺎ ﺍﻟﻤﻘﺼﻮﺩ ﺑﻄﻠﺒﻚ ﻟﻠﻌﻠﻢ ﺃﻥ :
1⃣ﺗﺮﻓﻊ ﺍﻟﺠﻬﻞ ﻋﻦ ﻧﻔﺴﻚ.

2⃣ﺃﻥ ﺗﺘﻌﺒﺪ ﻟﻠﻪ عز وﺟﻞ ﺑﻌﺒﺎﺩﺍﺕ ﺻﺤﻴﺤﺔ
.
3⃣ﺃﻥ ﺗﻜﻮﻥ ﻋﻘﻴﺪﺗﻚ ﺻﺎﻟﺤﺔ، ﺗﺄﺗﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﺟﻞ ﻭﻋﻼ‌ ﺑﻘﻠﺐ ﺳﻠﻴﻢ .

⬅️ قال تعالى :
{ﻳَﻮْﻡَ ﻟَﺎ ﻳَﻨﻔَﻊُ ﻣَﺎﻝٌ ﻭَﻟَﺎ ﺑَﻨُﻮﻥَ (88) ﺇِﻟَّﺎ ﻣَﻦْ ﺃَﺗَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﺑِﻘَﻠْﺐٍ ﺳَﻠِﻴﻢٍ} (ﺍﻟﺸﻌﺮﺍﺀ:88-89)

1️⃣ ﺳﻠﻴﻢ ﻣﻦ ﺍﻟﺸﺒﻬﺔ

2️⃣ﻭﺳﻠﻴﻢ ﻣﻦ ﺇﻗﺮﺍﺭ ﺍﻟﺸﻬﻮﺓ.

ﻫﺬﺍ ﻣﻦ ﻓﻮﺍﺋﺪ ﺍﻟﻌﻠﻢ ((ﺃﻧﻚ ﺗﺮﻓﻊ ﺍﻟﺠﻬﻞ ﻋﻦ ﻧﻔﺴﻚ))
ـــــــــــــــــــــــــ
[ﻣﻦ ﺷﺮﻳﻂ/ ﺍﻟﻮﺻﺎﻳﺎ ﺍﻟﻌﺸﺮ ﻟﻺ‌ﺳﺘﻔﺎﺩﺓ ﻣﻦ ﺍﻟﺪﺭﻭﺱ ﺍﻟﻌﻠﻤﻴﺔ ﻟﻠﺸﻴﺦ ﺻﺎﻟﺢ ﺁﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺣﻔﻈﻪ ﺍﻟﻠﻪ]

https://t.me/Kun_selefiya_aleljada


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish




الدعوة السلفية في مدينة مرسا dan repost
-
لا_يجوز_للمرأة_أن_تلبس_القصير_أمام_أولادها

🌸 قال الشيخ العلّامة صالح الفوزان حفظه الله  :

" لا يجوز للمرأة أن تلبس القصير من الثياب أمام أولادها ، ومحارمها ، ولا تكشف عندهم إلا ما جرت به العادة بكشفه مما ليس فيه فتنة ، وإنما تلبس القصير عند زوجها فقط "
المنتقى من فتاوى فضيلة الشيخ صالح الفوزان ( 3 / 170 )

🌸 وقال الشيخ صالح الفوزان أيضاً :

" لا شك أن لبس المرأة للشيء الضيِّق الذي يبيِّن مفاتن جسمها : لا يجوز ، إلا عند زوجها فقط ، أما عند غير زوجها : فلا يجوز ، حتى لو كان بحضرة النساء ؛ لأنَّها تكون قدوة سيئة لغيرها ، إذا رأينها تلبس هذا : يقتدين بها.

وأيضاً : هي مأمورة بستر عورتها بالضافي والساتر عن كل أحد ، إلا عن زوجها ، تستر عورتها عن النساء كما تسترها عن الرجال ، إلا ما جرت العادة بكشفه عن النساء ، كالوجه واليدين والقدمين ، مما تدعو الحاجة إلى كشفه "
المنتقى من فتاوى فضيلة الشيخ صالح الفوزان ( 3 / 176 ، 177 )

🎀ምክር ለእህቶች   ⤴️


ሐያዕ ➴አይናፋርነት መልካምን እንጂ ሌላ አያመጣም!!!

➛ሲጨቅሽም ፖስተሽ

➛ስትደሰችም ፖስተሽ

➛ስትከፊም ፖስተሽ

➛ስትዝናኝም ፖስተሽ

➛በቀን የሚያጋጥሙሽን ፖስተሽ

➛ስታገቢም ፖስተሽ

➛ለሀላልሽ ፍቅርሽን ለመግለፅ ፖስተሽ

➛ምግቡንም ፖስተሽ

➛ቡናውንም፣.. ፖስተሽ

➛ስታኮርፊም ፖስተሽ

➛ስትፈችም ፖስተሽ

.............ምኑ ተወርቶ  ያልቃል በመሸ በነጋ ቁጥር  እየወጡ የውስጥ ጉዳይ መለጠፍ??  አሏህ የህዲና

ሚድያዎችን ለምን ለዲን ብቻና ብቻ አትጠቀሚባቸውም ፖስተሽ ዘወር አትይም?? የግል ጉዳይ እንዴት አደባባይ ይዘራል??

➥የሰለፍያ እንስት  ምን ማለት እደሆነ ግን ገብቶሻል የገባን አይመስለንም ፕሮፋይል አሳምረሽ ብትሰሪ ብትገጥሚ ምን ዋጋ አለው የሰለፊያ እንስት ተግባሩ የናቶችሽ አርአያ ኮቴ ለኮቴ ካልተከተልሽ ምን ዋጋ አለው ሰለፊ ነኝ ብትይ።።

‏⠀➘ ሰለፊነት በአፍ ሳይሆን
በተግባር እነዛ ውድ ቀደምት ሰለፎችን መከተል ነው!!


https://t.me/aselefiyadaruselem
https://t.me/aselefiyadaruselem


የአላህ መልዕክተኛ ﷺ አራት ነገሮች የደስታ ምንጭ ናቸው ብለዋል።

١►◉ሣሊህ ሚስት

٢►◉ሰፊ መኖሪያ

٣►◉መልካም ጎረቤት

٤►◉ምቹ መጓጓዣ

📚ሶሒህ አል ጃሚዕ(٨٨٧)
https://t.me/aselefiyadaruselem href='' rel='nofollow'>




👉 ነፍሴ ሆይ እወቂ👈
ጊዜ ሲሸውደን
በወንጀል ተጠምደን
አሏህን ዘንግተን
ቀብርን ረስተን
ሞት መጥቶ ሲከበን
ዱንያ ስትጨልመን
ገርገራ ስትገባ ተጨንቃ ነፍሳችን
ተነጥላ ልቴድ ከቤተሰባችን
ዛንዘጋጅበት ለህድ ሲዘጋብን

አቤት ክስረታችን.....
ነፍሴ ሆይ እወቂ ነገ ትሞቻለሽ
ካታላይዋ ዱንያ ወተሽ ትሄጃለሽ
በተውሂድ መንገድ ላይ ፅናቱ ይኑርሽ
አይተውሽምና ሲርቅሽ ዘመድሽ
ወደ ቤት ሲመለስ አፈሩን ጭኖብሽ።

https://t.me/aselefiyadaruselem
https://t.me/aselefiyadaruselem
href='i' rel='nofollow'>i>




የቢድዓና የስሜት ተከታዮች መለያ
የቢድዓ ተከታዮች መለያ ብዙ ቢሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱት ዋና ዋናዎቹ ናቸው።
☞ሐዲሳዊ እና ቁርዓናዊ መረጃ ማጋጨት፤
☞ከቁርዓንና ከሱና አዕምሮን ማስቀደም እንዲሁም ሱናን አለማወቅ፤
☞አሻሚ በሆኑ የቁርዓን ጥቅሶች እና የሐዲስ መረጃዎች ገብቶ መዘባረቅ፤
☞በሸሪዓ አላማ ለይ ግንዛቤ አለመኖር እና ስሜትን መከተል፤
☞መከፋፈል፣መለያየት እና በዲን ላይ መከራከር፤
☞ሰዎችን ያለ ደረጃቸው መቆለል እና ለእነርሱ ጭፍን አመለካከት መኖር፤
☞በከሃዲያን መመሳሰል፤
☞የሱና ሰዎችን መጥልትና፤ ለእናርሱ ተለጣፊ ስሞችን መስጠት፤
☞የሀቅና የሱና ሰውችን ለማጥቃት ባለ ስልጣንን(ካፊርም ቢሆን) መጠቀም እነርሱን ችግር ላይ ለመጣል መሯሯጥ፤
☞የሀዲስ ሰዎችን መጥላትና ሰዎችን ከነርሱ ማስበርገግ፤

https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk


📌 قال الله تعالى: {ليبلوكم أيكم أحسن عملا} [هود:7]

▪️ قال الفضيل بن عياض: أخلصه وأصوبه.
▪️ والخالص أن يكون لله، والصواب أن يكون على السنة، وهما أصلان عظيمان: أحدهما: أن لا نعبد إلا الله، والثاني: أن لا نعبده إلا بما شرع، لا نعبده بعبادة مبتدعة، وهذان الأصلان هما تحقيق شهادة أن لا إله إلا الله، وأن محمدا رسول الله. "مجموع الفتاوى لابن تيمية"

📚 موسوعة التفسير - موقع الدرر السنية
https://dorar.net/tafseer/11/2#tt16


Muhammed Mekonn dan repost
➡️  የዓሹራእ ፆም
«»«»«»«»«»

☑️ ሙእሚን መልካም ስራ ቀብር እስከሚገባ ድረስ አይጠግብም
አላህ ለባሮቹ የተለያዩ ወደርሱ የሚያቀርባቸውና ምንዳቸውን ከፍ የሚያደርግላቸው መልካም ስራ የሚሰሩበትን እድል ሰጥቶአቸዋል ከእነዚህ እድሎች አንዱ የዓሹራእ ፆም ነው።


↪️ የሙሃረም ወር አስረኛው ቀን ማለት ነው ይህ ቀን አላህ ነብዩላሂ ሙሳንና ተከታዮቻቸውን ከፊርዓውንና ሰራዊቱ ነጃ ያወጣበትና አማኞች በከሀዲያን ላይ ድል የሰጠበት ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ - ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም - መዲና ሲገቡ እዛ የነበሩ አይሁዶች ሲፆሙ አገኙዋቸው ምክንያቱን ሲጠይቁዋቸው አላህ ለሙሳ በፊርዐውን ላይ ድል የሰጠበት ቀን ነው አሉዋቸው እሳቸውም ለሙሳ ከናንተ እኔ የቀረብኩኝ ነኝ ብለው እሳቸውም ፆመው ተከታዮቻቸውን እንዲፆሙ አዘዙ ሶሃባዎቹ ይህ ቀን አይሁዶች ያከብሩታል ሲሏቸው አላህ ካቆየኝ የሚቀጥለው አመት ዘጠነኛውን ቀን እፆማለሁ አሉ የአላህ ቀደር ሆነና ሳይደርሱ ወደ አኼራ ሄዱ።

♻️ በመሆኑም የኢስላም ሊቃውንቶች የዓሹራን ፆም በተመለከተ፦
❶ኛ ዘጠነኛና አስረኛውን ቀን መፆም
❷ኛ አስረኛውና አስራ አንደኛውን ቀን መፆም
❸ኛ አስረኛውን ቀን ብቻውን መፆም
❹ኛ ዘጠነኛ አስረኛና አስራ አንደኛውን ቀን መፆም!!! በሚል አስቀምጠውታል።

✅ የሚያስገኘው ቱሩፋትን በተመለከተ
የአላህ መልእክተኛ "ያለፈውን ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አድርጋለሁ ብሐዋል" ከዚህ ጋር በተያያዘ አንዳንድ ሰዎች ዘጠነኛው ቀን ያመለጠው ሰው አስረኛውን ቀን መፆም እንጂ አስራ አንደኛውን ቀን መፆም አይቻልም ምክንያቱም እሳቸው ያሉት አላህ ካቆየኝ ዘጠነኛውን ቀን እፆማለሁ እንጂ አስራ አንደኛውን አላሉም የሚል ነውከላይ እንዳየነው የተፈለገበት አይሁዶቹን መኻለፍ እንጂ ቁጥሩ አይደለም ዋናው አስረኛው ቀን ነው ከዛ ውጪ ያለው ለራሱ ሳይሆን ለሌላ ጉዳይ ነው የተፈለገው ያ ጉዳይ ከፊትም ከኀላም ባሉት ቀናት ከተገኘ የተፈለገው ነገር ተገኘ ማለት ነው።

ይህም ሙኻለፋው ነው። ይህን አልቀበልም የሚል ልክ የአላህ መልእክተኛ በተኛ ውሃ ላይ አትሽኑ ባሉበት ሀዲስ ላይ አንድ ሰው ሌላ ቦታ በእቃ ሸንቶ አምጥቶ ቢደፋበት ችግር የለውም ምክንያቱም አትሽኑበት ነው እንጂ ያሉት ሌላ ቦታ ሸንታችሁ አምጥታችሁ አትድፉበት አላሉም እደሚሉት ነው!!!
አላህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን

http://t.me/bahruteka


ክፍል አምስት 5️⃣

📚የኪታቡ ስም
{الدروس المهمة لعامة الأمة}
አዱሩሱ አልሙሂማ ሊዓመቲል ኡማ

📝 لفضيلة الشيخ عبد العزيز بن عبد الله ابن باز رحمه الله


📗የአዱሩሱ አልሙሂማ   ትንታኔ/ማብራሪያ

🎙 አቅራቢ ኢብን ሀሰን  23:07

🎙المدرس  إبـــــن الحسن حفظه الله

https://t.me/aselefiyadaruselem
https://t.me/aselefiyadaruselem


ልብ ከምትደሰትባቼው ነገሮች ቁርአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!!

=

https://t.me/aselefiyadaruselem
https://t.me/aselefiyadaruselem


محاضرة جديدة
✅ አዲስ ሙሐደራ
     ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

         ⎡ሙሓደራ (ምክር) 34⎦

↩️ عنو
ان፡- ➘➷➴
↩️ ❞لنتأمل معا آيتين من سورة البقرة.❝
↪️ ርዕስ፦➘➷➷
↪️ «ሁለቱ አንቀፆችን እናስተንትን!» በሚል የቀረበ ወሳኝ ሙሐደራ

💎በሙሐደራው ውስጥ ብዙ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆኑ ነጥቦች ተዳስሰዋል። በትኩረት ያዳምጡ!

🎙بِالْأَخِ أَبِـي زَكَـرِيَّا مُحَمَّدُ بِـنْ عَبْدِ اللهِ بِـنْ عَـلِيِّ الْـوَلْقِـطِيُّ «حفِظَهُ الله»
🎙በወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ አላህ ይጠብቀው

🕌 ጉብሬ አቡ ሁረይራ መስጂድ የተደረገ ዳዕዋ

📱⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/abuzekeryamuhamed
t.me/abuzekeryamuhamed
t.me/abuzekeryamuhamed




Ⓐ, እውነተኛ ኢማን የሌላት  ሴት  ሂጃቧ
ላይ አረማመዷ ላይ  ችግሩን ታዩታላቹህ


Ⓑ, ለዲኗ ጭንቅ የሌላት ሴት አለባበሷና
አነጋገሯ ላይ ችግሩን ታያላቹህ

Ⓒ, የውስጥ መበላሸት ምልክት በአነጋገር፣
       በአለባበስ ፣ በውሎ ይገለፃል!


1// አል-ሐምዱሊላህ!
ሒጂባችንን በመልበሳችን የቀረብን ነገር የለም በል የማይጠቅሙን ነገሮች
ተወግደውልን ቢሆንጂ!ብሎም ከፈለግነው
በላይ አግኝተንበት እንደሁ እንጂ የፈለግነውን
አላሳጣንም የፈለግነው መጥፎ ሆኖ
በአሏህ እገዛና እዝነት ያራቀልን ቢሆን እንጂ


2 ተፈላጊነታችን_
አላነሰም_አልቀነሰም
በተሻለ ተፈላጊነታችን ጨምሮ ቢሆንጅ
ያጣናቸውም በተሻሉ የተተኩ ወይም የተሻለ ነገርን አሲዘውልን ቢሆን እንጂ አላጣናቸውም!


3// ሒጃባትን የከለከለን ነገር የለውም
የተከለከልንበት የተቆጠብንበት ውድ
የሆንበት ከድሮው ዋጋና ማንነታችን
በላይ ከፍ ያልንበት ዘውዳችን ቢሆን እንጅ።
እናም ያለበሳቹህ እህቶች ልበሱ አትፍሩ
አሏህ ያግራላችሁ! ኣደብ ያለው ስረአትያለው ልብስ ልበሱ ስልጡኑ ይግባቹሁ
የናንተ መሰልጠን ምትሉት የምዕኣባውያን
አርቴፊሻል እስታይል  መሰይጠን ነውና አትሰይጥኑ የኛ እስታይል አያልቅም የኛ
እስታይል ፎረረች አይደለም።



ሙስሊም አድርጎ ፈጥሮን እስልምናን
አድሎን ይህን ንፁህ እምነት ወፍቆን
ሳለ በራሳችን እጅ ከእስልምና ህግጋቶች አናፈናግጥ የሚጠቅመንን ቢሆንጅ ወደ ፊት የሚያስጉዘንን ወደ ስኬት ድልድይ ከፍ የሚያደርገንን ነገር ብሆንጂ ወደኋላ
የሚያስቀረን ህግጋት የለንም...!!

🔺በኢስላማዊ  ሕጎች  እንብቃቃ➴#ሴት_ልጅ !
ሙሉነቷ  ውበቷ  ስረኣቷ  ስትርነቷ
ክብሯን መጠበቋ ነው።

#አሏህ_ለለብስነውን_እውነተኛ_ኢማንንም
ያልብሰን  ሂጃባቸውን
በስረኣት ኣደቡን ሀቁን ጠብቀው ከሚዋቡበት ያድርገን ከንግግር በፊት ተግባርን ይወፍቀን አሚን! (ወሏሁ' ተዓላ አዕለም!)
መካሪ አይደለሁም)። ለማስታወስ ብ
ቻ!
ڪـونےغاليـة عفيفة
https: rel='nofollow'>//t.me/aselefiyadaruselem


ይህችን ፒክቸር ባየሁ ጊዜ ያስታወስኩት ነገር ቢኖር  ምን ይመስላቹኋል ! ....

ኢማን በልብ ነው የሚሉ ሴቶችምሳሌ
~ልክ እንደዚች አሳዛኝ ዶሮ ናቸው ቢባል
ማጋነን አይሆን  በል ይህ ገለፃ የሚያንሰው
ቢሆን እንጂ❗️ይህች ዶሮ ከላይ ባለ መልበሷ ብዙ ነገሮች
ይደርሱባታል  በቀላሉ ውስጧ ብዙ ህመም እንዲሰማው የሚያደርጉ ነገሮች እንደምሳሌ ብርድ ፀሀይ ቀላል ጋሬጣዎች በቀላሉ ያጠቋታል በቀላሉም ለቁስለትና ለህመም ትጋለጣለች
..

በእርግጥ  የዶሮዋስ አሏህ ለሂክማው
ያደረገው ነገር ሊሆን ይችላል! እርሱም
ጠባቂዋና ሸፋኟ  ነው።

ስለሆነም  ይህች የተገላለጠች እህቴ
ከዶሮዋጋም ምትወዳደር አይደለችም።


#ለምን_ካልን_ዶሮዋ መልበስ አልፈልግም
ብላ እንደዚህ ይሻለኛል ብላ ያደረገችው
አይደለምና ምናልባት ብታውቅ ኖሮ
ብትለብስና ከአጠገቧ እንዳሉ ውብ
ድሮዎች ውብ ብትሆን ያለ ጥርጥር
ፈላጊ ነች!

#እናም_የተገላለጠችዋ__ሰለጠንኩ
ብላ~የሰነጠየችው  አደብ የሌለው ልብስ
የምትለብሰዋ 
#እህቴም  ብዙ  ነገሮች
ይወርዱባታል  ሌላው ይቅርና በቀላሉ
ብዙና የተለያዩ አይነት አይኖች ወደ እርሷ 
መወርወራቸው የፈለጉትን ያህል ያለ
ፍቃድ  ወደ እርሷ መመልከታቸው ብቻ
በቂ ይደለምን❓.
#መልሱ_ለናንተው❗️

ውስጡ የተበላሸ ሰው  ከላይ ያለው
ማንነቱም ይበላሻል በውሸት የተገነባም
ለእዩልኝና ለታይ የተገነባ ከእርሱ እውነተኛ
ማንነትጋ የተጣላ ጊዜያዊ ማንነት ይሆናል ውስጡ ያማረ የሆነ  ሰው ላዩም ያምራል
ውስጡ የኢማንን ሂጃብ የለበሰ ላዩንም
በውቡ ሸሪዓዊ አለበባበስ  ያስውባል
➴ይላል አንድ  ከልብ መካሪ ኡስታዛችን..
https://t.me/aselefiyadaruselem
https://t.me/aselefiyadaruselem

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

220

obunachilar
Kanal statistikasi